ይህ አፕ ምርጥ የሆኑትን የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሪካበበሪካችበ ል።
በዚህ አፕ የሶሐቦችን ሙሉ ስማቸው፣ የህይወት ታሪካቸንዳንንዥፋ ከሌሎች የሚለዩበት መለያቸው እና የእናታቸው ስም በአጭመልአጭሰየእናታቸው ።
ይህን አፕ ለአጠቃቀም ምቹ ከሚያደርጉት ነገራቶች በጥቂቱ፦
✑የወደዷቸውን ታሪኮችች በቀላሉ ለማግኘት እንዲረዳዋቈቈንዲረዳዋቈት ችላሉ።
✑ከታሪኮቹ መካከል መርጠው ለሌሎች ማጋራት ይችላሉ።
✑ለእይታ አመቺ ይሆን ዘንድ የቀንና የማታ ገፅታ ታክሎቍቈቈ
✑ሌሎችም ብዙ ድንቅ ነገራቶችን አካቷል…
ከቀደምቶቻችን ታሪክ እራሳችንን እንድናንፅ ዘንድ ይህኃዠዠህኃ ጅተን አቅርበንላችኋል።ከአጅሩ ተቋዳሽ እንዲሆኑ አንὍሌወአንὍሎ ።
ዝግጅት፡ ወንድም አብዱ ሙሰማ ሀሰን
አፕልኬሽን ስራ፡ ሁዳ ሶፍት||HUDA SOFT
--------------------
ይህ ስራችን የተከበረው የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተእንየተሥኈ ሁም ታሪኩን ከተለያዩ ምንጮች ላሰባሰበው ወንድማችንራህሰባንድማችን ለህ በሩንም ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም ከሁላችንም አላህአመንንንመቀ እማፀነዋለሁ።
────የታሪኮቹ ምንጮች────
① አል ኢሳባህ ፊ ተምይዚ ሰሃባህ
የኢብኑ ሀጀር ዐስቀላኒይ ኪታብ
الإصابة في تميز الصحابة
[لابن حجر العسقلاني]
② ሲፈቱ ሰፍዋህ
የኢብኑል ጀውዚይ ኪታብ
صفة الصفوة
[لابن الجوزي]
③ አልሙስተድረክ
የሀኪም አነይሳቡሪይ ኪታብ
المستدرك
[للحاكم النيسابوري ]
④ አል ኢስቲዓብ
የኢብኑ አብዱልበር ኪታብ
الإستيعاب
[لابن البر عبد ]
⑤ አል ቢዳያህ ወኒሃያህ
የኢብኑ ከሲር ኪታብ
البداية والنهاية
[لابن كثير ]
እነኚህን ይመስላሉ ምንጮቹ።
Opgedateer op
31 Aug. 2023