በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩሁሩህ እጀግ በጣም አዛኝ በሆነው የአላህ ሰላትና ሰላም በውዱ ነብያችን ላይ ይስፈን።
ኢስታራም እስልምና ከተገነባበት መሰረቶችና ከሸሀደተይን አንዱ የሆነው ነብያችን ﷺ የአላህ መልዕክተኛ መመስከር ነው። ይህን መሰረት በማድረግ ይህ አፕ
*ስለነብይነታቸው የተነገሩ ትንቢቶች
*ለነብይነታቸው ከአሏህ ዘንድ የተሰጣቸው ማስረጃ
*የተላወጠው አመላው አለም መሆኑን
*የነብያት ነጥቦች የሚጎርፉ ቁርአናዊና ሐዲሳዊ መረጃዎችን እያጣቀሰ ያቀርባል።
አፑቱን ለሙስሊሙ ኡማ በማሰራጨት የኸይር ሰበብ የአጅር ተቋዳሽ ይሁኑ።
ዝግጅት: አብዱ ሙሰማ ሀሰን
አፕልሽን ስራ፡ HUDA SOFT || ሁዳ ሶፍት