በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው
የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍራን ሁሉ ምርጥት በነብያችን (ﷺ) ላይ ይውረድ።
እያንዳዱ ሙስሊም ሊያውቃቸው ጉድ ከሚሉት ነገራቶች መካከል ወደሱ የተላኩ ነብይ ማወቅ አንዱ ነው።
አነስ ብኑ ማሊክ ረዲየ አየለሁ ርሡን በተላለፈው ሐዲስ የአሏህ መልክተኛ(ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) "እኔ አንዳችሁላቹ ከወላጆቼ፣ እና ከሰዎቼ በሙሉ በላይ እርሱን ይበልጡን እስካልተወደድኩ ድረስ አላመነም"
ነብዩን (ﷺ) ለመውደድ ስለእነሱ ማወቅ አስፈላጊ ስለሆነ በዚህ የሙባይል አፕል ፕሬስ የነብያችንንﷺ የህይወት ታሪክ አጠር ባለ መልኩ ለመዳሰስ ተሞክሮ።
ስለ ነብዩ (ﷺ) እና ቤተሰቦቻቸው የበለጠ እንድንማር እና የበለጠ እንድንወዳቸው አላህ ይርዳን።
እርሶም ከአጅሩ ተቋዳሽ ይሆኑ ዘንድ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።
በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃል።
ዝግጅት፡ አብዱ ሙሰማ ሀሰን
አፕልሽን ስራ፡ ሁዳ ሶፍት||HUDA SOFT