ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና

50 ሺ+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ፔጊ 3
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ መተግበሪያ

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩሁሩህ እጀግ በጣም አዛኝ በሆነው የአላህ ሰላትና ሰላም በውዱ ነብያችን ላይ ይስፈን።
አላህ ﷻ በተከበረው ቁርአኑ እንዲህ ይላል፦
“ከፍርሃትና ከኃይለኛነትም በላይ፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶች ለመከላከል ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክር። ታጋዚንም (በገነት) አብስር። (البقرة)፣ 155
አላህ ﷻ ሙእሚኖች በዱኒያው ህይወታቸው እንደሚፈቱ በተለያዩ የቁርአንና የሐዲስ መረጃዋች ላይ ተጠቀም።
በዘመናችን ሙእሚኖች ከሚፈተኑባቸው ፈተናዋች መሃከል ድግምት/ሲህር/አይናስ እየተበራከተ መጥቷል የአላህ ነብይ صلى الله عليه وسلم ይህን በተነበዩበት ሀዲሳቹ "ከህዝቦቼ ፍትህ ከአላህ ውሳኔ በኋላ የሚሞቱት በአይነናስ/በሰው ጆይን/ ነው ብለው" ስለዚህ አይናስም ይሁን ድግምት ከመከሰታቸው በፊት እራሳችንን በየቀኑ መጠበቅ እንዳለብን ማወቃችን አስፈላጊ ነው። ይህ አፕ ከሩቃ/መንፈሳዊ ህክምና/ ጋር ጥሩ ነጥቦችን ልንይዝና ለመረዳት በሚቻልበት መንገድ የተዘጋጀው አፑ ከተለያዩ ፈተናዋች እራሳችንን እንድንጠብቅ ሰበብልን የተከበረ ቃል ከሆነው ቁርአን፣ሐዲስና የኡለሞች ንግግርን መሰረት በማድረግ የቀረበ።
አፑቱን ለሙስሊሙ ኡማ በማሰራጨት የኸይር ሰበብ የአጅር ተቋዳሽ ይሁኑ።

ዝግጅት: አብዱ ሙሰማ ሀሰን
አፕልሽን ስራ፡ HUDA SOFT || ሁዳ ሶፍት
የተዘመነው በ
21 ሜይ 2023

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ምንም ውሂብ አልተሰበሰበም
ገንቢዎች ስብስብን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ

ምን አዲስ ነገር አለ

New relase