ስሎቫክኛ ቋንቋ ይማሩ - 5,000 አገላለፆች

ማስታወቂያዎችን ይዟልየውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች
4.7
723 ግምገማዎች
50 ሺ+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ፔጊ 3
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ መተግበሪያ

ይጫወቱ፣ይማሩ እና ይናገሩ – ለስሎቫክኛ ዉይይት የሚሆኑ የተለመዱ ሀረጎችን ይወቁ!
✔ 5000 ለዉይይት የሚረዱ ጠቃሚ ሐረጎች፡፡
✔ ስሎቫክኛን በአፍ መፍቻ ቋንቋዎ ይማሩ (60 ቋንቋዎች ተካተዋል)፡፡
✔ በአጭር ጊዜ ለመማር የሚረዳ ተመራጭ ነጻ አፕሊኬሽን፡፡

በእለት ከእለት ዉይይቶች ላይ ስሎቫክኛን በደንብ ይናገሩ
ስሎቫክኛን ይማሩ አፕሊኬሽንን በመጠቀም፣ በጨዋታዉ እየተደሰቱ በዚያዉም ከ 5000 በላይ ለአጭር ዉይይቶች የሚጠቅሙ የስሎቫክኛ ሐረጎችን ማወቅ ይችላሉ! ስሎቫክኛ ቋንቋ ተናጋሪ በሆነ ሀገር ላይ ጉብኝት እያደረጉ ያሉ ወይም የዉጪ ሀገር ቋንቋ ለመናገር የሚፈልግ/የምትፈልግ ሰዉ ቢሆኑ፣ ይህ አፕሊኬሽን የስሎቫክኛ ሐረጎችን ፈጣን፣ቀላል እና በሚያዝናና መንገድ መማር እንዲችሉ ይረዳዎታል፡፡

የእኛ የነጻ አፕሊኬሽን የተሻለ የሆነበት ምክንያት
✔ ምንም አይነት የኢንተርኔት ግንኙነት አያስፈልገዉም – በፈለጉበት ቦታ እና በፈለጉት ሰዓት መጫወት ይችላሉ(ኦፍላይን)
✔ 5000 የተለመዱ ሐረጎች – ስሎቫኪያ ዉስጥ ያለ የአፍ መፍቻ ቋንቋዉ ስሎቫክኛ የሆነ/ች ሰዉ ቃላቶቹን እንዴት እንደሚናገራቸዉ የሚያስረዱ የድምጽ ቅላጼዎች እና የፊደል ገለጻዎች አሉት፡፡
✔ 11 አዝናኝ ጨዋታዎች – የማዳመጥ፣የመጻፍ እና የመናገር ብቃትዎን ለማሳደግ የሚያደርጉትን ልምምድ የሚያግዝ አዲስ ፈጠራ የታከለበት አቀራረብ፡፡
✔ 4 የመማሪያ ደረጃዎች: ጀማሪ፣ መካከለኛ፣ የላቀ እና ከፍተኛ ብቃት ያለዉ/ላት፡፡.
✔ 20 ክፍሎች በ 145 ንዑስ ክፍሎች ተከፋፍለዉ – የትኛዉን እና በየትኛዉ ጊዜ እያንዳንዱን ሐረግ መናገር እንዳለብዎት ማወቅ ለማስቻል ሲባል የተዘጋጁ፡፡

የስሎቫክኛ ዉይይት ክፍሎች: ሰላምታዎች፣ ከጓደኞች ጋር ዉይይቶች፣ መሰረታዊ አረፍተ ነገሮች፣ ጉብኝት፣ ትራንስፓርት፣ ሆቴል፣ ሬስቶራንት፣ ምግብ፣ ግብይት፣ ስራ፣ ቢዝነስ የመሳሰሉት፡፡

የስሎቫክኛ ቃላት አጠቃቀም ችሎታዎን ለማሻሻል የሚረዱ ተጨማሪ አማራጮች
✔ ከሐረግ መጽሀፍ ዉስጥ እርስዎ በበለጠ የለመዱትን አገላለጽ መፈለግ እና ለወደፊቱ በቀላሉ እንዲያገኙት ማስቀመጥ፡፡
✔ “ያልተቀናበሩምድቦች” አማራጭ ክፍሎችን፣ንዑስ ክፍሎችን እና ጨዋታዎችን ያለቅደም ተከተል መምረጥ ያስችሎታል፡፡
✔ 60 ቋንቋዎች – የየትኛዉም ሀገር ተወላጅ ቢሆኑ እያንዳንዱን ሐረግ በቀላሉ ማስታወስ እና መናገር ያስችሎታል፡፡

ስለ FunEasyLearn:
FunEasyLearn በአለም ላይ የሚገኙ ሰዎች የዉጪ ሀገር ቋንቋዎችን በነጻ እንዲማሩ ለማገዝ በርካታ አፕሊኬሽኖችን አበልጽጓል፡፡ FunEasyLearn አፕሊኬሽኖች የስሎቫክኛ ብቃትዎን፡ የመናገር፣ የማዳመጥ እና ሰዋሰዉ ችሎታዎን ለማሻሻል ይረዳዎታል፡፡ የአፕሊኬሽኖቹ መዝገበ ቃላት ለእያንዳንዱ የተለመደ ሐረግ የተቀዳ የሰዉ ድምጽ ቅላፄ አለዉ ይህም የዉጪ ሀገር ቋንቋን የመናገር ብቃትዎን ያሻሽላል፡፡

ለጉብኝት፣ለቢዝነስ ወይም ለመዝናኛ ስሎቫክኛን በቀላሉ እና በደንብ ይናገሩ!
የተዘመነው በ
21 ጁላይ 2025

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ሊሰበስብ ይችላል
የግል መረጃ
ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
ውሂብ እንዲሰረዝ መጠየቅ ይችላሉ

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

4.7
676 ግምገማዎች

ምን አዲስ ነገር አለ

- Multilevel Selection Feature added.
- Deaf Mode added.
- Native keyboard feature added.
- Bug fixes and performance improvements.
New native languages, contents, levels and features are added regularly.

Our bee fixes bugs instantly.

Follow us on Facebook, Twitter and Instagram @funeasylearn