Google Play መጽሐፍት

የውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች
4.5
2.88 ሚ ግምገማዎች
1 ቢ+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
የወላጅ ክትትል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ መተግበሪያ

በGoogle Play መጽሐፍት ወደ ታሪኮች ዓለም ጠልቀው ይግቡ! በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ኢ-መጽሐፍት፣ ኦዲዮ መጽሐፍት፣ ኮሚክ መጽሐፍት እና ማንጋ ያስሱ— ሁሉም በአንድ መተግበሪያ ውስጥ።

ቁልፍ ባህሪያት፦

• የእርስዎ ቤተ መጽሐፍት፣ በማንኛውም ቦታ፦ በእርስዎ ስልክ፣ ጡባዊ፣ ኮምፒውተር ወይም መኪና ውስጥ እንኳን በAndroid Auto በመጽሐፍት ይደሰቱ። በተጨማሪም ከመስመር ውጭ ለማንበብ መጽሐፍት ማውረድ ይችላሉ።

• Google Play Points ያግኙ፦ መጽሐፍት ሲገዙ በPlay Points ይሸለሙ። ማስታወሻ፦ የPlay Points ተገኝነት፣ የሽልማት ደረጃዎች እና የማባዣ ተመኖች በአገር ይለያያሉ። Play Points በሁሉም አገራት ውስጥ አይገኝም።

• በመደርደሪያዎች ያደራጁ፦ መጽሐፍትዎን በዘውግ፣ ደራሲ ወይም በሚገልጉት በማንኛውም ገጽታ ለመመደብ የእርስዎን ዲጂታል ቤተ መጽሐፍትዎን ግላዊ ያድርጉ።

• ብልህ ማስታወሻዎች፦ ከእርስዎ Google Drive የሚሠምሩ እና ለቀላል ትብብር መጋራት የሚችሉ ማስታወሻዎችን ይያዙ።

• ምንም የደንበኝነት ምዝገባ አያስፈልግም፦ እርስዎ የሚፈልጓቸውን መጽሐፍት ብቻ ሲያስፈልጉዎት ይግዙ።

• ለልጅ–ተስማሚ የንባብ መሣሪያዎች፦ ልጆች የዓለም ትርጉሞችን እንዲያስሱ እና መጽሐፍትን ጮክ ተብለው ሲነበቡ እንዲያዳምጡ ይፍቀዱ። ማስታወሻ፦ የንባብ ልምምድ መሣሪያዎች የሚገኙት በእንግሊዝኛ ብቻ ነው።

• መሳጭ የኮሚክ መጽሐፍት፦ ልዩ ለተደረገ የኮሚክ መጽሐፍት እና ማንጋ የማንበብ ተሞክሮ Bubble Zoom ይሞክሩ።

• ከመግዛትዎ በፊት ቀድመው ያመልከቱ፦ ለእርስዎ ምርጡ መጽሐፍ እንደሆነ ለማረጋገጥ ናሙናዎችን ይመልከቱ።

• ነጻ እጅ ንባብ፦ Google ረዳትን በመጠቀም የኦድዮ መጽሐፍትዎን በድምፅዎ ይቆጣጠሩ።

• በእርስዎ መንገድ ያንብቡ፦ ቅርጸ-ቁምፊ፣ የጽሑፍ መጠን፣ ብሩህነት እና ሌሎችንም በማስተካከል የንባብ ተሞክሮዎን ያብጁ።

Google Play መጽሐፍት ላይ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ታሪኮች ይጠብቃሉ! አሁን ያውርዱ እና ማንበብ ይጀምሩ።
የተዘመነው በ
4 ጁን 2025

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ሊሰበስብ ይችላል
የግል መረጃ፣ የፋይናንስ መረጃ እና 5 ሌሎች
ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
ውሂብ እንዲሰረዝ መጠየቅ ይችላሉ
ገለልተኛ የደህንነት ግምገማ

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

4.5
2.58 ሚ ግምገማዎች
husen kedir ahemd
16 ሜይ 2024
ጥሩ ነው
22 ሰዎች ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?
Sewmehon Woretaw
4 ጁን 2021
Imo Sewmehon Woretaw
44 ሰዎች ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?

ምን አዲስ ነገር አለ

በሥሪት 2025.1.10 ይደርሳል

• የተሻሻለ የኢ-መጽሐፍት ጽሑፍ ምርጫ ምናሌ

በሥሪት 2023.6.12 ይደርሳል

• የንባብ ልምምድ ባህሪ አሁን ለጀማሪ አንባቢዎች በተመረጡ መጽሐፍት ውስጥ በመሣሪያዎች ውስጥ ይገኛል።

እርስዎን ለመስማት ማይክሮፎኑ መብራት አለበት፣ ይሁን እንጂ እርስዎ የሚሉትን ማንኛውም ነገር አያቆይም።