ይህ አፕልኬሽን ኡምደቱል አህካም በመባል የሚታወቀውን የሐዲስ መማሪያ ኪታብ በሑረልዒይን መድረሳ ኡስታዝ በጀማል ሙሐመድ ከሐዲስ 1 እስከ 165 ድረስ ቃል በቃል በድምፅ እየተረጎመ የሐዲሱን ትርጉም እና ማብራሪያ በሰፊው የሚያስተምር ያለኔት የተዘጋጀ አፕልኬሽን ነው ።
የዚህን ኪታብ ቀጣይ ክፍሎች በሚከተለው ሊንክ ያገኛሉ ኢንሻአላህ
ኡምደቱል አሕካም ክፍል 02
/store/apps/details?id=com.hussenapp.abumdab
ኡምደቱል አሕካም ክፍል 03
/store/apps/details?id=com.hussenapp.abumdac