ይህ አፕልኬሽን አልወጂዝ ፊአቂደቲ ሰለፍ ሷሊህ የተሰኘውን ኪታብ በአማርኛ በድምፅ የሚያስቀራ አፕ ሲሆን ያለኔት ፣ ከሰፊ ትንታኔ ጋር በኡስታዝ ባህሩ ተካ በ26 ክፍሎች የኪታቡን ሙሉ ትርጉም እና መልእክት በቀላሉ ለመረዳት በሚያስችል መልኩ በድምጽ ያስተምራል ።
ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን ኪታቡን ለመቅራት ፣ ለመማር ያስችለናል ።
"የላኢላሃኢለላህ ትርጉም መስፈርቶች አፍራሾች"
/store/apps/details?id=com.hussenapp.lailahaillellah
"ረውደቱል አንዋር የነብዩ ሲራ 01"
/store/apps/details?id=com.hussenapp.siraa
"ረውደቱል አንዋር የነብዩ ሲራ 02"
/store/apps/details?id=com.hussenapp.sirab
"የአረብኛ ፊደላት መማሪያ መሓሪጀል ሑሩፍ"
/store/apps/details?id=com.hussenapp.meharrij
"ሸርሁ ሱና በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ያለኔት"
/store/apps/details?id=com.hussenapp.sunazeyn
"ኡሱሉ ሰላሳ ኪታብ ትርጉም"
/store/apps/details?id=com.hussenapp.usulamhar
ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።