ይህ አፕ አርበዑነል ሐበሺያ የተሰኘ 40 ሀዲሶችን የያዘ ሙሉ ኪታብ በደርስ አጠቃሎ ይዟል።
የቂርአቱ አቅራቢ፦ ሸይኽ አሕመድ አደም
መተግበሪያው ከያዛቸው ነገራቶች፦
✑የአርበኡነል ሀበሺያ ሙሉ ደርስ በድምፅ፣
✑ድምጹን እየተከታተሉ ኪታቡን ማዬት የሚያስችል የተሀረከ ኪታብ፣
✑አፑ ኢንተርኔት ስለማይጠይቅ 40 ሐዲሶችን ያለኔት በሄዱበት ቦታ ሁሉ ለመቅራት ያስችላል፣
✑ሌሎችም ለአጠቃቀም ምቹና ቀላል ነገራቶችን አካቷል።