ይህ አፕልኬሽን የነብዩ ሙሀመድ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለምን የሕይወት ታሪክ የሚያስተምር የሲራ ኪታብ ሲሆን خلاصة نور اليقين በመባል የሚታወቀውን ኪታብ በ 28 ክፍሎች በኡስታዝ ኸድር አህመድ አል ከሚሴ ተቀርቶ ያለቀ ሲሆን ለመቅራት በሚመች መልኩ በክፍል በክፍል ኪታቡ እየታዬ የተዘጋጅ አፕ ነው ።
- ምንም አይነት ኢንተርኔት አይጠይቅም ።
- ይህን አፕልኬሽን በመጠቀም ለእርስዎም ለቤተሰብዎም ለጓደኛዎ ስለ ውዱ ረሱል ያለዎትን እውቀት ያዳብሩ ፣ ይህንን መልካም እና አስደሳች ስራ ሼር በማድረግ የኸይር ተቋዳሽ እንሁን ።
- እንደዚሁም በተለያዩ የሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦችን ፣ ተፍሲሮችን ፣ እና ሙሓዶሮዎችን በአፕልኬሽን መልክ ማሠራት ፣ ፕለይስቶር ላይ ማስጫን ከፈለጋችሁ በዚህ በስልክ ቁጥር +251912768238 ያናግሩን ።