ይህ አፕልኬሽን አማርኛ ቁርአን ተፍሲር በድምጽ ያለኔት ቁርአኑ እየታዬ የተዘጋጀ ሲሆን በሸይኽ ሚስባህ ሙስጠፋ ኡመር ለመቅራት በሚመች መልኩ ከሱረቱል ፋቲሐ እስከ ሱረቱ ኒሳእ መጨረሻው ድረስ ተፍሲሩን ለማወቅ ይረዳል ።
- ከጁዝ 1-5 ለመቅራት ያስችላል ።
- ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።