ይህ አፕልኬሽን ሸርህ ከሽፉ ሹብሀት በመባል የሚታወቀውን የአቂዳ መማሪያ ኪታብ ያለኔት ፣ ከሰፊ ትንታኔ ጋር በኡስታዝ ኸድር አህመድ አልከሚሴ የሚያስተምር ሲሆን የኪታቡን ሙሉ ትርጉም እና መልእክት በቀላሉ ለመረዳት በሚያስችል መልኩ በድምጽ ያስተምራል ።
ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን ኪታቡን ለመቅራት ፣ ለመማር ያስችለናል ።
በዚህ አፕልኬሽን ከደርስ 01-31 የተካተተ ሲሆን የዚህን ኪታብ ቀጣይ ክፍል በዚህ ሊንክ ማውረድ ይችላሉ
/store/apps/details?id=com.hussenapp.shrhkeshfb
ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።