ይህ አፕልኬሽን ኡሡሉ ሠላሳ የምትባለዋን የአቂዳ ኪታብ ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በኡስታዝ አወል አብደላህ በ19 ክፍሎች ያለኔት ኪታቡ እየታዬ የተዘጋጀ መማሪያ አፕልኬሽን ነው ።
- አፕልኬሽኑ ኢንተርኔት አይፈልግም እያንዳንዱ ሙስሊም ማወቅ ግድ የሚለውን ወሳኝ የሆኑ ትምህርቶችን ይዟል ።
- ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።