ጨዋታዎች
መተግበሪያዎች
መጽሐፍት
የልጆች
google_logo Play
ጨዋታዎች
መተግበሪያዎች
መጽሐፍት
የልጆች
none
search
help_outline
በGoogle ይግቡ
play_apps
ቤተ-መጽሐፍት እና መሣሪያዎች
payment
ክፍያዎች እና የደንበኝነት ምዝገባዎች
reviews
የእኔ Play እንቅስቃሴ
redeem
ቅናሾች
Play Pass
Play ውስጥ ያለ ግላዊነት ማላበስ
settings
ቅንብሮች
የግላዊነት መመሪያ
•
የአገልግሎት ውል
ጨዋታዎች
መተግበሪያዎች
መጽሐፍት
የልጆች
play_arrow
የፊልም ማስታወቂያ
የህጻናት የኮምፒውተር የልጆች ጌሞች
Timpy Games For Kids, Toddlers & Baby
ማስታወቂያዎችን ይዟል
የውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች
50 ሺ+
ውርዶች
በመምህር የጸደቀ
ፔጊ 3
info
ጫን
አጋራ
ወደ ምኞት ዝርዝር አክል
play_arrow
የፊልም ማስታወቂያ
ስለዚህ ጨዋታ
arrow_forward
የቅድመ ትምህርት እና የአጸደ ህጻናት የልጆች ጌሞች የትናንሽ ልዕልቶችን አስደሳች ተሞክሮዎችን ወደሚይዙበት ወደ ሮዝና ምትሀታዊው የPrincess Computer ዓለም እንኳን በደህና መጡ። ይህ ትምህርታዊ መተግበሪያ በልዩ ሁኔታ የተዘጋጀው ዕድሜያቸው 5 ዓመትና ከዚያ በታች ለሆኑ ልጆች ሲሆን ለህጻናቱ የተለያዩ አሳታፊ ተግባሮችን ከማቅረብ ጎን ለጎን ስለ ኮምፒውተሮች አስደናቂ አለም ያስተዋውቃቸዋል።
በPrincess Computer ውስጥ ልጅዎ በልእልቶች፣ ለህጻናት ተስማሚ ትናንሽ ጌሞች እና ቀልብን የሚስቡ ጀብዱዎች የተሞላ ጉዞ ማድረግ ይጀምራል። ልጅዎ የኮምፒውተራቸው ወይም ስልካቸውን ስክሪን በመንካት ብቻ ወደ ፈጠራና መማሪያ ዓለም መንዳት ይችላሉ።
ህጻናት በደማቅ ሮዝ ጥላዎች ላይ ግንቦችና ዘውዶችን መሳል/መቀባት በሚችሉበት የቀለም መቀባት ጌም መመራመር የሚችሉ ሲሆን ይህም ምናባቸውን እንዲያሳድጉ ያስችላቸዋል።
መተግበሪያው በተጨማሪም ለትናንሽ ልጆችዎ ABCዎችን የሚማሩበት አዝናኝና መረጃ ሰጪ የልጆች ኪ-ቦርድ አለው። ልጆችዎ በጫወታ መልኩ ኪ-ቦርዱን ሊጠቀሙ፣ የፊደል ገበታ ፊደሎችን ሚስጥር ሊያውቁና በቅድመ ማንበብና መጻፍ ክህሎቶች ላይ ሊሰማራ ይችላል።
በፊድል ገበታ ፊደሎችንና ቃላትን ይማሩ ጌም ውስጥ ልጅዎ አዳዲስ ቃላትን እና ተጓዳኝ ፊደሎቻቸውን በማወቅ የቃላት እውቀቱን ያሰፋል። ይህ ተግባር የልጅዎን የቋንቋ እድገት ከማፋጠን ባለፈ ለትምህርት ፍቅር እንዲያድርበት ያደርጋል።
የልጅዎን የእጅ-አይን ቅንጅትና ቅልጥፍና ለማሳደግ ልጅዎ በቀላሉ በመንካት ሊዝናና የሚችልባቸው በቀለም የተዋቡ ሉሎችና ቅርጾች ያሉት የBalloon Popping ጌም አለ። ልጆችዎ የእንቅስቃሴ ክህሎቶቻቸውን እያሳደጉ ይዝናናሉ።
የማዛመድ ጌሙ የትናንሽ ልጆችዎን ገጸ ባህሪያትን ከትክክለኛ ጥላዎቻቸው ጋር እንዲያዛምዱ በመፈተን የመረዳት እድገታቸውን እና የችግር አፈታት ችሎታዎቻቸውን ያሳድግላቸዋል።
ቅርጾችን በመለየት ስር ልጅዎ በተለያዩ ቅርጾች እየተዝናና ጥሩ ጊዜ የሚያሳልፍበት የPop Shapes ጌም አለ። ጌሙ ስለተለያዩ ቅርጾች ለመማር አዝናኝና መረጃ ሰጪ ዘዴ ነው።
ልጅዎን ቁርጥራጮችን መገጣጠም የሚያዝናናው ከሆነ ቁርጥራጮችን የመገጣጠም ተግባር አለ። ልጅዎ ቁርጥራጮችን አንድ ላይ በመገጣጠም ቁርጥራጮችን የመገጣጠም ችሎታዎቹን የሚያሳይ ሲሆን ይህም አጠቃላይ ግንዛቤውን እና ምክንያታዊ አስተሳሰቡን ያሳድግለታል።
የልጅዎን ቁጥር የመረዳትና ቁጥሮችን በቅደም ተከተል የማስቀመጥ ክህሎቶች ለማበረታታት ነጠብጣቦቹን ያገናኙ ጌም አለ። እያንዳንዱን ነጠብጣቦች በቁጥር ቅደም ተከተል በማገናኘት ልጅዎ እየተማረ ድብቅ ስእሎችን በግልጽ ከማሳየት ባለፈ ጥሩ ጊዜን ያሳልፋል።
የማስታወስ ጌሙ የተዘጋጀው የልጅዎን የማስታወስ ችሎታ ፈጣን ለማድረግ ታስቦ ነው። ደሳስ በሚሉ የማስታወስ ችሎታ ፍላሽ ካርዶች አማካኝነት ልጅዎ በማራኪ እይታዎች ከመደሰት ጎን ለጎን የማስታወስ ችሎታዎቹን እና ትኩረት አሰጣጡን ያሳድጋል።
በእርግጥም የPrincess Dress Up ጌምን ያክል የልጆችዎን ተሞክሮ የተሟላ የሚያደርግ ነገር የለም። ትናንሽ ልጆችዎ የንጉሳዊ ካባዎችን ከአንገትና የጆሮ ጌጦች ጋር እየለበሱ በፋሽን እና እራስን የማሳየት ደስታዎች ይጠመዳሉ።
Princess Computer ቀልብን በሚገዙ የልጆች ጌሞቹ አማካኝነት እንደ የቀላል እንቅስቃሴ ክህሎቶች፣ የማስታወስ ችሎታ፣ ትኩረት የመስጠት ችሎታ፣ አስተሳሰብና ንቁነት የመሳሰሉ ወሳኝ ክህሎቶችን ያጎለብታል። እያንዳንዱ ከመተግበሪያው ጋር የሚደረግ ግንኙነት ለልጅዎ እድገት አስተዋጽኦ አለው፤ ልጆችዎን ለወደፊት የትምህርት ስኬታማነት ያዘጋጃቸዋል።
ለህጻናት የኦንላይን ደህንነታቸውን የሚያረጋግጥ አስተማማኝና ደህንነቱ የተረጋገጠ አካባቢ የማቅረብ አስፈላጊነትን እንረዳለን። Princess Computer ለልጅዎ ደህንነት ቅድሚያ እንደሚሰጥ፣ ከየትኛውም ሊያጋጥሙ የሚችሎ ስጋቶችና ያለ ፍቃድ መጠቀም የጸዳ በጥንቃቄ የተዘጋጀ ተሞክሮ ያቀረበልዎ መሆኑን እርግጠኛ ይሁኑ።
ልጆችዎ የሚጫወቱት በህጻናት ስልክም ይሁን፣ በላፕቶፕ ወይም ማንኛውም ሌላ መሳሪያ እራሳቸውን ወደ ልእልቶች ዓለም በቀላሉ ሊከቱ እና በእነዚህ አሳታፊ የልጆች ጌሞች አማካኝነት የመማሪያና አዝናኝ ጉዞ ያደርጋሉ።
ትናንሽ ልጆችዎን በPrincess Computer ምትሀታዊ ዓለም አማካኝነት ለግኝት፣ ምናብና መማር ያዘጋጇቸው።
የተዘመነው በ
23 ኖቬም 2024
ትምህርታዊ
የውሂብ ደህንነት
arrow_forward
ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ
ተጨማሪ ይወቁ
ምንም ውሂብ አልተሰበሰበም
ገንቢዎች ስብስብን እንዴት እንደሚገልፁ
ተጨማሪ ይወቁ
የPlay ቤተሰቦች መመሪያን ለመከተል ቆርጠዋል
ዝርዝሮችን ይመልከቱ
flag
አግባብነት የለውም ብለው ይጠቁሙ
የመተግበሪያ ድጋፍ
expand_more
public
ድር ጣቢያ
email
የድጋፍ ኢሜይል
[email protected]
shield
የግላዊነት መመሪያ
ስለገንቢው
IDZ DIGITAL PRIVATE LIMITED
[email protected]
B-1801, Aquaria Grande, Devidas Lane Borivali West, Mumbai, Maharashtra 400103 India
+91 98672 34892
ተጨማሪ በTimpy Games For Kids, Toddlers & Baby
arrow_forward
ምግብ የማብሰል ጨዋታዎች ለልጆች
Timpy Games For Kids, Toddlers & Baby
4.2
star
ለልጆች የተዘጋጁ የልደት ፓርቲ ጨዋታዎች
Timpy Games For Kids, Toddlers & Baby
4.1
star
የሆስፒታል ዶክተር የልጆች ጌም
Timpy Games For Kids, Toddlers & Baby
4.0
star
የግንባታ ተሽከርካሪዎች እና የጭነት መኪናዎች
Timpy Games For Kids, Toddlers & Baby
4.4
star
ዕድሜያቸው ከ2-5 ዓመት የሆኑ ህጻናት ጌሞች
Timpy Games For Kids, Toddlers & Baby
4.3
star
Timpy kids fireman ጨዋታዎች
Timpy Games For Kids, Toddlers & Baby
4.1
star
ተመሳሳይ ጨዋታዎች
arrow_forward
Piano Kids: Musical Journey
Wonder Kids Games
Tato Mamo: Food Festival 3!
TATO MAMO
Little Panda's Truck Team
BabyBus
4.1
star
Police RPG:DuDu Games
DuDu Kids
Wolfoo Pop It - Fidget toys
Wolfoo LLC
ABC Kids Tracing & Phonics
CrazyGamerz
flag
አግባብነት የለውም ብለው ይጠቁሙ