3M የኢትዮጵያ የመንጃ ፍቃድ መማሪያ
⏩ ለመንጃ ፈቃድ ተማሪዎች ፣
⏩ ለአሽከርካሪዎች ፤ ለመካኒኮች እና ለመኪና ባለንበረቶች ስለ መኪናቸው በደንብ እንዲያውቁ ተደርጎ የተዘጋጀ መተግበሪያ ነው ፡፡
ይህ የመንጃ ፈቃድ መማሪያ መተግበሪያ በኢትዮጵያ የመንገድ ትራንስፖርት ባለስልጣን መመሪያዎች መሠረት በኢንጂነሮች እና ልምድ ባላቸው የመንጃ ፈቃድ አሰልጣኞች የተዘጋጀ ነው ፡፡
❖ የሁሉንም የመንጃ ፈቃድ ካታጎሪ ደረጃ ትምህርቶችን ይዟል።
❖ የሁሉም የመንጃ ፈቃድ ትምህርቶች ይዟል።
ለአብነት
▶ ዓለም አቀፍ የማሽከርከር ደንቦች ፣ ምልክቶች እና የትራንስፖርት ህጎች
▶ የተሽከርካሪ ዋና ክፍሎች ፣
▶ የተሽከርካሪ ጥገና ፣
▶ የተሽከርካሪ ምርመራ ፣
▶ የተሽከርካሪ ብልሽት መላ ፍለጋዎች ፣
▶ የማሽከርከር ሥነ-ባህሪ
▶ የማሽከርከር ስልት ፣
▶ የጉዞ ሪፖርቶች እና መረጃዎች አያያዝ
▶ የስራ ላይ ደህንነት
▶ የህዝብ መኪና አሽከርካሪዎች ለ ደረጃ 3,4 እና 5 የህዝብ መኪና አሽከርካሪዎች ልዩ ሥልጠና
▶ የደረቅ ጭነት መኪና አሽከርካሪዎች ለ ደረጃ 3,4 እና 5 ልዩ ሥልጠና
▶ የፈሳሽ ጭነት መጓጓዣ (የቦቴ) አሽከርካሪዎች ልዩ ሥልጠና
▶ ስለ ሞተር ሳይክል አንዳንድ እና
▶ በትራንስፖርት ባለሥልጣን የተሰጡ የመንጃ ፈቃድ ፈተናዎችን የያዘ መተግበሪያ ነው።