እንግሊዝኛ ትግርኛ የላቀ መዝገበ ቃላት 40,000 ጠቃሚ ቃላት ለትምህርት እና ለሥራ ዓላማ።
የላቀ የእንግሊዝኛ ትግርኛ መዝገበ ቃላት ዘመናዊ አፕ የተሰራው ለኢትዮጵያውያን (ትግራይ) እና ለኤርትራውያን ተማሪዎች ነው።
ይህ መተግበሪያ ሁሉንም አስፈላጊ የትግርኛ እና የእንግሊዝኛ ቃላትን ያካትታል።
የትግርኛ ቋንቋ በኤርትራ እና በኢትዮጵያ ህዝቦች የሚነገር ሴማዊ ቋንቋ ነው ይህ መዝገበ ቃላት የኤርትራ እና የኢትዮጵያ ተማሪዎችን ይረዳል።
ከመስመር ውጭ ይሰራል
ከወደዳችሁት በ playstore ደረጃ ይስጡን።
አስተያየት ካላችሁ አግኙን -
[email protected]ናጁቴክ ምርጫው ለሁሉም!