ይህ መተግበሪያ የኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ በሺዎች የሚቆጠሩ መዝሙሮች ትምህርቶች የአብነት ትምህርቶች ኪነጥበቦች ያሬዳዊ ዜማዎች አደራጅቶ የያዘ ነው በውስጡም
👉 ከ 2000+ መዝሙሮች
👉 ከ 100+ ዘማሪያን
👉 ከ 100+ አልበሞች
👉 በተጨማሪም ቅዳሴ ፡ ሰዓታት ፡ መዝሙረ ዳዊት ፡ ማኅሌት ፡ ትረካ ፡ ትምህርት ይገኙበታል
👉 ማራኪ ፡ ምቹ እና ፈጣን አገልግሎት
👉 መዝሙሮች በምድብ ፡ በዘማሪያን ፡ በአልበም በሚገባ ተደራጅተዋል
👉 የመዝሙር ግጥሞችን ከመዝሙር ጋር መመልከት ይችላሉ
👉 መዝሙሮችን በቀላሉ ዳውንሎድ ማድረግ ይችላሉ
👉 በደንብ የተቀናበሩ የመዝሙር ስብስቦችን ያገኛሉ
👉 የራስዎን የመዝሙር ስብስቦች መፍጠር ሚያስችል አገልግሎት አለው
👉 በስልክዎ ውስጥ የሚገኙ መዝሙሮችንም ማጫወት እና በስብስብ ማቀናበር ይችላሉ
👉 መዝሙሮችን በርእስ ፡ በዘማሪ ፡ በአልበም መፈለግ ይችላሉ
👉 የመረጡትን መዝሙር በራስዎ ተወዳጅ ዝርዝር ውስጥ ማስቀመጥ ይችላሉ
👉 የማታና የቀን ማራኪ እይታ
👉 እና በርካታ አገልግሎቶች በዚህ መተግበሪያ ላይ ተካቷል።
መዝሙር ማዳመጥ ፡ ትምህርቶችን መማር ፡ ዜማዎችን ማዳመጥ እና ማጥናት ሚፈልጉ ከሆነ ይህ መተግበሪያ ለእርሶ ነው።