Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት

4.8
471 ግምገማዎች
100 ሺ+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ፔጊ 3
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ መተግበሪያ

* የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስትያን መዝሙራት ግጥም በተለያየ ዘርፍ ይቀርባሉ። ለምሳሌ የሰንበት ት/ቤት መዝሙራት፣ የዘማርያን መዝሙራት፣ የመላእክት መዝሙራት፣ የልደት በዓል መዝሙራት
* የወደዱትን መዝሙራት ለብቻ ሊሆኑ ይችላሉ።
* አዳዲስ መዝሙሮች ግጥሞችን ዝርዝር ዝርዝሩን ማየት ይችላሉ
* የመዝሙራት ግጥሞች አንድ ጊዜ ወደ ስልኮ ዳውንሎድ ማድረግ ከዚያ ያለ ኢንተርኔት መጠቀም
* የመዝሙራት ግጥሞችን በቁጥር፥ በርዕስ፥ በመደብና በመፈለግ መፈለግ
* የመዝሙራት ግጥሞችን ለወዳች ብርሃንዎ ማጋራት ይችላሉ።
* የሚያውቁትን የመዝሙራት ግጥም በመጻፍና ለእኛ በመላክ ከግምገማ በኋላ እንዲለቀቅ ማድረግ ይችላሉ.
* አፑቱን ወደ ጥቁር (ዳርክ ሞድ) በመቀየር መዝሙራትን ማንበብ ማድረግ ይቻላል
* በጣም በፈጣኑ አዳዲስ መዝሙራት ሲደመሩ ምልክቶች

ለወደፊት የታሰቡ
* የድምጽ መዝሙራትን ማካተት
* ያበረከቱትን መዝሙራት በዓይናቸው
የተዘመነው በ
17 ዲሴም 2022

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ምንም ውሂብ አልተሰበሰበም
ገንቢዎች ስብስብን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

4.8
461 ግምገማዎች
Dn Zelalem Desta
25 ፌብሩዋሪ 2023
አሪፍ ነው በርቱ
14 ሰዎች ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?

ምን አዲስ ነገር አለ

* የተበረከቱ መዝሙራትን ለማረም የሚያችል ገጽ ተጨምሯል።
* መዝሙራትን በቀላሉ ለማበርከት የሚያስችሉ አጋዥ ቃላት (ለምሳሌ [አዝ...] ፪x ፫x ፬x) ተጨምረዋል።
* መዝሙራትን ሲያበረክቱ ዓይነቱ ሲመረጥ የነበረው ብልሽት ተስተካልሏል።

ባለፈው የተስተካከሉና የተጨመሩ
* መዝሙራት ባዶ የሚሆኑት ብልሽት ተስተካክለዋል።
* ከመዝሙራት ግጥም በተጨማሪ ድምጹንና ቪዲዮውን ከዩትዩብ አብረው መመልከት ይችላሉ።
* አፑን ወደጥቁር (ዳርክ ሞድ) በመቀየር መዝሙራትን ለማንበብ ምቹ ማድረግ ይቻላል
* በጣም በፈጣኑ አዳዲስ መዝሙራት ሲጨመሩ ማግኘት ይቻላል።
* መዝሙር ማበርከት እንደገና እንዲቻል ተደርጓል።
* መዝሙራትን ለማጋራት አዲስ ምልክት (አይከን) ተጨምሯል።
* የተመረጡ መዝሙራት በትክክል ይታያሉ። ከምርጫም የልብ ምልክቱን በመንካት ማስወገድ ይቻላል።
* ሌሎች ብልሽቶች ተስተካክለዋል።

የመተግበሪያ ድጋፍ