30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ

5.0
364 ግምገማዎች
100 ሺ+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ፔጊ 3
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ መተግበሪያ

በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው
የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍራን ሁሉ ምርጥት በነብያችን (ﷺ) ላይ ይውረድ።

ይህ አፕ ምርጥ የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሪክ ሲመጡ አቃቶ።
ሶሀቦች ቁርአንን የህይወታቸውን ይዘው ቆይተዋል። የኢስላም መርሆችና አስተምህሮቶች ወደ ህይወት ለውጠዋል። በስነ ምግባር ምጥቀት ስፋትና በአላማ ጽሑፎች እንዲሁም በመልካም ስብዕና ከፍተኛ ደረጃ በቅተዋል ።
ነብዩም(ﷺ) እንዲህ ሲሉ አወድሰዋቸዋል።
"ከሁሉም ምርጡ ትውልድ እኔ የምገኝበት ትውልድ ነው፣ከዚያም በኋላ፣ከሁሉም የተሻለ ትውልድ፣እናም…"
ታላቁ ሶሀባ አብደላህ ዒብነ መስኩድ ሶሀቦችን ገድል በዘከሩበት ንግግራቸው እንዲህ ይሉናል:
"አረአያ ሊሆን የሚችል ስብዕና የሚሻ ቃለ የመልዕክተኛው ባልደረቦች ብቻ ናቸው አርአያ ውሥጥ እናም የሶሀባ ትውልድ አባላት። ምክንያታቸውም እነሱ ከማንም በላቀ ሁኔታ የጠለቀ እውቀት ባለሀብቶች ነበሩና። ቀጥተኛውን ጎዳና መርተዋል። ቀጥተኛውን የህይወት መንገድ የተከተሉ ሰወች ነበሩና።
ቦታና ጊዜ የምንገኝ ሙስሊሞች የዚያ ድንቅ ትውልድ ፤የዚያ ቁርአናዊ ማህበረሰብ አባላት አርአያነት እንደሚያስፈልገን እናውቃለን።ከሶሀባ ትውልድ ታሪክ በጣም ብዙ እንማራለን።ከምርጥ ስብእናቸው የጠራ ምንጭ እንጎበኛለን። በህይወት ውስጥ ያደረጉት እያንዳንዱ እንቅስቃሴ ለህይወት ጉዞ የመስታወት ነው ። የማንነታችን መለያ ነው…"።ከቀደምቶች ታሪክ እራሳችንን እንድናስተምር ይህ የሶሃቤች ታሪክ የሚለው አፕ አስተማሪ ይሆናል ብለን እናስባለን።
በዚህ አፕ ታሪካቸው ያልተጠቀሟቸው ሶሀቦች አሉ፤ በአላህ ፍቃድ የሌሎችም ሶሀቦች ታሪኮችን አካተን አፑን በየግዜው እናድሰዋለን፣ ከእርሶ የሚጠበቀው ይህን አፕ በየግዜው ማዘመን/አፕዴት ማድረግ ነው።

ከአጅሩ ተቋዳሽ ይሆኑ ዘንድ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።

ይህ ስራችን የተከበረው የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን እንዲሁም ከተለያዩ ፅሁፎች ላሰባሰቡ ቀድመው ሀፊዋች ለኛም በዚህ ስራ ለተባበሩንም በሞት ለተለዩንም ይህንን ስራ ለሙያሰራትም ከሁላችንም።

በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃል።
________________
የአላህ መልእክትተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል - ከናንተ ውስጥ መጥፎን ነገር ያየ በእጁ ይቀይር ካልቻለ በምላሱ ካልቻለ ደግሞ በልቡ ይጥላ ይህ ግን (በልብ ብቻ መጥላት) ደካማ ኢማን ነው" (ሙስሊም ዘግበውታል)
ወንድም እህቶቼ ገፅን በምታነቡበት ግዜ ከቁርአን ከሀዲስ የተጨመረ ወይም የተቀነሰ ነገር ካገኛችሁ በአድራሻዬ አድርሱኝ።
ስህተቴን ላረመኝ ሰው አላህ ይዘንለት።

አላህ ሆይ!ጠቃሚ እውቀት ከተግባር ጋር ወፍቀን መጨረሻችንንም አሳምርልን አሚን! ከመተሳሰብ ከነፍስያዬና ከሸይ ታገን ሲሆን ሐቅን ከገጠምኩኝ ከአላህﷻ።

የአፑ አዘጋጅ አብዱራሂም ማህሙድ

※ከዚህ በፊት ያዘጋጀነውን የነብያት ታሪክ አፕ በሚከተለው ሊንክ ማድረግ ይችላሉ፡
/store/apps/details?id=qissa.anbia.hudasoft
የተዘመነው በ
31 ኦክቶ 2022

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ምንም ውሂብ አልተሰበሰበም
ገንቢዎች ስብስብን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

5.0
355 ግምገማዎች
Abu hanan Ajaeb
7 ሜይ 2023
ማሻአሏህ
14 ሰዎች ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?

ምን አዲስ ነገር አለ

30+ Story of Sohabas