ይህ መጽሐፍ መጽሐፍ መጽሐፍ ልበወለድ / Sci-Fi (Elmi Fiction) ስር የሚመደብ ሲሆን, እጅግ ልብ አንጠልጣይ አንጠልጣይ የሆኑ, ከገሀዱ አለም ያልራቁና ያልተንዛዙ ክስተቶችን የያዘ, በርካታ ጥያቄዎችን ለአንባቢዎች የሚያጭር, የህይዎት ጉዟቸውን ረጋ ብለው በፅሞና ደግመው ደግመው እንዳያጤኑት የሚጋብዝ, አለፍ ሲልም የሚጋብዝ, አለፍ ሲልም የሚያዝናና ልብ ወለድ ድርሰት ነው ነው ።
Güncəlləmə vaxtı
2 iyn 2025