Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት

4,8
471 rəy
100K+
Endirmələr
Məzmun reytinqi
PEGI 3
Ekran şəkli
Ekran şəkli
Ekran şəkli
Ekran şəkli
Ekran şəkli
Ekran şəkli
Ekran şəkli
Ekran şəkli

Bu tətbiq haqqında

* የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስትያን መዝሙራት ግጥም በተለያየ ዘርፀወፀወው ለምሳሌ የሰንበት ት / ቤት መዝሙራት, የዘማርያን መዝሙራት, የመላእክት መዝሙራት, የልደት በዓል መዝሙራት
* የወደዷቸውን መዝሙራት ለብቻ ማግኘት ይችላሉ
* አዳዲስ መዝሙር ግጥሞችን ለማግኘት ዝርዝሩ ላይ ወደታች ማደታች ማልችማልኘት
* የመዝሙራት ግጥሞች አንድ ጊዜ ወደስልክዎ ዳውንሎድ ማድሎድማድልየ ከዚያ ያለ ኢንተርኔት መጠቀም ይቻላል።
* የመዝሙራት ግጥሞችን በቁጥር፥ በርዕስ፥ በመደብና በመብና በመለል
* የመዝሙራት ግጥሞችን ለወዳጆችዎ ማጋራት ይችላሉ
* የሚያውቁትን የመዝሙራት ግጥም በመጻፍና ለእኛ በመላክ ከግምገማ በኋላ እንዲለቀቅ ማድረግ ይችላሉ.
* አፑን ወደጥቁር (ዳርክ ሞድ) በመቀየር መዝሙራትን ለማንበብለማቋበብ
* በጣም በፈጣኑ አዳዲስ መዝሙራት ሲጨመሩ ማግኘት ይቻላል።

ለወደፊት የታሰቡ
* የድምጽ መዝሙራትን ማካተት
* ያበረከቷቸውን መዝሙራት ማየት
Güncəlləmə vaxtı
17 dek 2022

Data təhlükəsizliyi

Təhlükəsizlik developerlərin məlumatlarınızı necə toplayıb paylaşdığını anlamaqdan başlayır. Məlumatların məxfiliyi və təhlükəsizlik təcrübələri istifadə, region və yaşınıza görə dəyişə bilər. Developer bu məlumatı təmin edir və zaman keçdikcə yeniləyə bilər.
Üçüncü tərəflərlə heç bir məlumat paylaşılmır
Tərtibatçıların paylaşımı necə bəyan etdikləri haqqında ətraflı məlumat
Məlumat toplanılmır
Tərtibatçıların toplamanı necə bəyan etdikləri haqqında ətraflı məlumat

Reytinqlər və rəylər

4,8
461 rəy

Yeniliklər

* የተበረከቱ መዝሙራትን ለማረም የሚያችል ገጽ ተጨምሯል።
* መዝሙራትን በቀላሉ ለማበርከት የሚያስችሉ አጋዥ ቃላት (ለምሳሌ [አዝ...] ፪x ፫x ፬x) ተጨምረዋል።
* መዝሙራትን ሲያበረክቱ ዓይነቱ ሲመረጥ የነበረው ብልሽት ተስተካልሏል።

ባለፈው የተስተካከሉና የተጨመሩ
* መዝሙራት ባዶ የሚሆኑት ብልሽት ተስተካክለዋል።
* ከመዝሙራት ግጥም በተጨማሪ ድምጹንና ቪዲዮውን ከዩትዩብ አብረው መመልከት ይችላሉ።
* አፑን ወደጥቁር (ዳርክ ሞድ) በመቀየር መዝሙራትን ለማንበብ ምቹ ማድረግ ይቻላል
* በጣም በፈጣኑ አዳዲስ መዝሙራት ሲጨመሩ ማግኘት ይቻላል።
* መዝሙር ማበርከት እንደገና እንዲቻል ተደርጓል።
* መዝሙራትን ለማጋራት አዲስ ምልክት (አይከን) ተጨምሯል።
* የተመረጡ መዝሙራት በትክክል ይታያሉ። ከምርጫም የልብ ምልክቱን በመንካት ማስወገድ ይቻላል።
* ሌሎች ብልሽቶች ተስተካክለዋል።

Tətbiq dəstəyi

Developer haqqında
Biniam Asnake Kefale
Germany
undefined