ይህ አፕልኬሽን አል አርበዑነ ነወውያ በመባል የሚታወቀውን 42 የኢማሙ ነወውይ ሀዲሶች ያካተተች አጭር ኪታብ መትኗ እየታዬ ለመቅራት እና ትርጉሟንም ከከፍተኛ የድምፅ ጥራት ጋር በአማርኛ ቋንቋ ለመቅራት እና ለመማር ያስችላል ።
ኪታቧን የሚያስቀራው ወንድም ጀላሉ ሁሰይን ሲሆን ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን ኪታቡን ለመቅራት ፣ ለመማር ያስችለናል ።
ተጨማሪ ኪታቦችን መቅራት ከፈለጉ
"አል ሙቀዲመቱ ለጢፋ የሐነፊያ መዝሐብ ኪታብ"
/store/apps/details?id=com.hussenapp.mukedima
"ሹሩጡ ሶላት ቀዋኢዱል አርበአ ነዋቂደል ኢስላም"
/store/apps/details?id=com.hussenapp.shurutarba
"አርበኢን ሀዲስ በአማርኛ"
/store/apps/details?id=com.hussenapp.arbenkhedr
"ረውደቱል አንዋር የነብዩ ሲራ 01"
/store/apps/details?id=com.hussenapp.siraa
"ረውደቱል አንዋር የነብዩ ሲራ 02"
/store/apps/details?id=com.hussenapp.sirab
"የአረብኛ ፊደላት መማሪያ መሓሪጀል ሑሩፍ"
/store/apps/details?id=com.hussenapp.meharrij
"ሸርሁ ሱና በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ያለኔት"
/store/apps/details?id=com.hussenapp.sunazeyn
"ኡሱሉ ሰላሳ ኪታብ ትርጉም"
/store/apps/details?id=com.hussenapp.usulamhar
ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
Ažurirano dana
9. nov 2023.