ነብያዊ ሐዲሶች

10 mil+
Descargas
Clasificación de contenido
PEGI 3
Captura de pantalla
Captura de pantalla
Captura de pantalla
Captura de pantalla
Captura de pantalla
Captura de pantalla

Información de la aplicación

ይህ አፕ ከ130 በላይ ነብያዊ ሐዲሶችን አካቷል።
ይህን አፕ ለአጠቃቀም ምቹ ከሚያደርጉት ነገራቶች በጥቂቱ፦

✑የወደዷቸውን ሐዲሶች በቀላሉ ለማግኘት እንዲረዳዋት ምልክት ማድረግ ይች ላሉ።
✑ከሐዲሶቹ መካከል መርጠው ለሌሎች ማጋራት ይችላሉ።
✑ለእይታ አመቺ ይሆን ዘንድ የቀንና የማታ ገፅታ ታክሎበታል።
✑ሌሎችም ብዙ ድንቅ ነገራቶችን አካቷል…

በዕለተዕለት ሕይወታችን ላይ ልናውቃቸው ተገቢ የሆኑትን የነብያችን ሐዲሶ ች ለማወቅና ለመተግበር ይረዳን ዘንድ ይህን ጠቃሚ አፕ አዘጋጅተን አቅርበን ላችኋል።ከአጅሩ ተቋዳሽ እንዲሆኑ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።

ዝግጅት፡ ወንድም አብዱ ሙሰማ ሀሰን
አፕልኬሽን ስራ፡ ሁዳ ሶፍት||HUDA SOFT
---------------------
ይህ ስራችን የተከበረው የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን እንዲ ሁም ሐዲሶቹን ከተለያዩ ምንጮች ላሰባሰበው ወንድማችን ለኛም በዚህ ስራ ለተ ባበሩንም ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም ከሁላችንም አላህ ይቀበለን ዘንድ አላህ ን እማፀነዋለሁ።
Última actualización
5 sept 2023

Seguridad de los datos

La seguridad empieza por entender cómo recogen y comparten tus datos los desarrolladores. Las prácticas de privacidad y seguridad de los datos pueden variar en función de tu uso de la aplicación, el territorio donde la uses y tu edad. El desarrollador ha proporcionado esta información y puede actualizarla con el tiempo.
No se comparten datos con terceros
Más información sobre cómo los desarrolladores declaran lo que comparten
No se recogen datos
Más información sobre cómo los desarrolladores declaran lo que recogen

Novedades

*searching contents
*favourite
*day& night mode
*text size
*last read
*reading proggres
*copy and share
*keep screen on
*searching on text