30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ

5,0
364 reseñas
100 mil+
Descargas
Clasificación de contenido
PEGI 3
Captura de pantalla
Captura de pantalla
Captura de pantalla
Captura de pantalla
Captura de pantalla
Captura de pantalla
Captura de pantalla

Información de la aplicación

በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው
(ﷺ) ላይ ይውረው

ይህ አፕ ምርጥ የሆኑትን የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሪክ በአጭሩ አካቶ ይዟል።
ሶሀቦች ቁርአንን የህይወታቸው ብርሀን አድርገው ይዘውታል። የኢስላምን መርሆችና አስተምህሮቶች ወደ ህይወት ለውጠዋል። በስነ ምግባር ምጥቀት ስፋትና በአላማ ፅናት እንዲሁም በመልካም ስብዕና ከፍተኛ ደረጃ ለመድረስ በቅተዋል።
ነብዩም(ﷺ) እንዲህ ሲሉ አወድሰዋቸዋል
"ከሁሉም ምርጡ ትውልድ እኔ የምገኝበት ትውልድ ነው ፣ ከዚያም የሚቀጥለው ፣ ከዚያም የሚቀጥለው ፣ ከዚያም የሚቀጥለው ..."
ታላቁ ሶሀባ ዐብደላህ ዒብነ መስዑድ የሶሀቦችን ገድል በዘከሩበት ንግግራቸው እንዲህ ይሉናል ፦
"አረአያ ሊሆን የሚችል ስብዕና የሚሻ ካለ የመልዕክተኛው ባልደረቦች ብቻ ናቸው አርአያ ሊሆኑ ሊሆኑ የሚችሉት እናም የሶሀባ ትውልድ አባላት። ምክንያቲም እነሱ በላቀ ሁኔታ የጠለቀ ዕውቀት ባለሀብቶች ነበሩና። ጎዳና መርተዋል። አላህ ለመልእክተኛው ባልደረባነት አጭቷቸዋል። የዚህን የዚህን ዲን ታላቅ አደራ ተሸክመዋል። ማንነታቸውን ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣. ቀጥተኛውን የህይወት መንገድ የተከተሉ ሰወች ነበሩና።
በየትኛውም ቦታና ጊዜ የምንገኝ ሙስሊሞች የዚያ ድንቅ ትውልድ ፤ የዚያ ቁርአናዊ ማህበረሰብ አባላት አርአያነት እንደሚያስፈልገን ግልፅ ነው።ከሶሀባ ትውልድ ታሪክ በጣም ብዙ እንማራለን።ከምርጥ ስብእናቸው የጠራ ምንጭ እንጎነጫለን። በህይወት ውስጥ ያደረጉት እያንዳንዱ እንቅስቃሴ ለህይወት ጉዟችን ብርሀን ኍ የማንነታችን መለያ ነው… "።ከቀደምቶች ታሪክ እራሳችንን እንድናስተምር ይህ የሶሀበች ታሪክ የሚለው አፕ አስተማሪ ይሆናል ብለን እናስባለን።
በዚህ አፕ ታሪካቸው ያልተጠቀሱ ብዙ ሶሀቦች አሉ፤ በአላህ ፍቃድ በየግዜው የሌሎችም ሶሀቦች ታሪኮችን አካተን አፑን በየግዜው እናድሰዋለን ፣ ከእርሶ የሚጠበቀው ይህን አፕ በየግዜው ማዘመን/update ማድረግ ነው።።።።።።።።

ከአጅሩ ተቋዳሽ ይሆኑ ዘንድ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።

ይህ ስራችን የተከበረው የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን እንዲሁም ታሪኩን ከተለያዩ ምንጮች ላሰባሰቡ ፀሐፊዋች ለኛም በዚህ ስራ ለተባበሩንም በሞት ለተለዩንም ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም ከሁላችንም ይቀበለን ዘንድ አላህን እማፀነዋለሁ።።

በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃለን።
________________
የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል - ከናንተ ውስጥ መጥፎን ነገር ያየ በእጁ ይቀይር ካልቻለ በምላሱ ካልቻለ ደግሞ በልቡ ይጥላ ይህ ግን (በልብ ብቻ መጥላት) ደካማ ኢማን ነው "(ሙስሊም ዘግበውታል)
ወንድም እህቶቼ ታሪኩን በምታነቡበት ግዜ ከቁርአን ከሀዲስ የተጨመረ ወይም የተቀነሰ ነገር ካገኛችሁ በአድራሻዬ አድርሱኝ።
ስህተቴን ላረመኝ ሰው አላህ ይዘንለት።

¡Adelante! ከተሳሰትኩ ከነፍስያዬና ከሸይጧን ሲሆን ሐቅን ከገጠምኩኝ ከአላህﷻ ነው።

የአፑ አዘጋጅ አብዱራሂም ማህሙድ

※ከዚህ በፊት ያዘጋጀነውን የነብያት ታሪክ አፕ በሚከተለው ሊንክ መጫን ይችᦋ
/store/apps/details?id=qissa.anbia.hudasoft
Última actualización
31 oct 2022

Seguridad de los datos

La seguridad empieza por entender cómo recogen y comparten tus datos los desarrolladores. Las prácticas de privacidad y seguridad de los datos pueden variar en función de tu uso de la aplicación, el territorio donde la uses y tu edad. El desarrollador ha proporcionado esta información y puede actualizarla con el tiempo.
No se comparten datos con terceros
Más información sobre cómo los desarrolladores declaran lo que comparten
No se recogen datos
Más información sobre cómo los desarrolladores declaran lo que recogen

Valoraciones y reseñas

5,0
355 reseñas

Novedades

30+ Story of Sohabas