አልወጂዝ ክፍል አንድ

100+
Allalaadimised
Sisu reiting
PEGI 3
Ekraanipilt
Ekraanipilt
Ekraanipilt
Ekraanipilt
Ekraanipilt
Ekraanipilt
Ekraanipilt
Ekraanipilt
Ekraanipilt
Ekraanipilt
Ekraanipilt
Ekraanipilt
Ekraanipilt
Ekraanipilt
Ekraanipilt

Rakenduse teave

ስለ ኢስላማዊ ስርአቶች በስፋት የሚዳስሰውን አል ወጂደ የወጂደ ኪታብ በድምጽ እና በጽሁፍ የያዘ መተግበሪያ ሲሆን መተግውመተግው ለመጠቀም ምቹ እና ቀላል እንዲሆን ተደርጎ የተዘጋጀ ነው።

* የኪታቡን pdf ja እና ድምጽ አጣምሮ የያዘ
* ኪታቡ ውስጥ ላይ ባለው ክፍፍል መሰረት በርእሶች ከፋፍሎ የፋፍሎ
* በምንቀራበት ሰአት እያንዳንዱ ክፍል ውስጥ ማስታዎሻ መያያ የሚያስችለን
* በሌላ ጊዜ እንደመነሻነት የምንፈልግበት ቦታ ላይ ምልክድ ምልክት የሚያስችለን አፕሊኬሽን ነው።

ኪታቡ በውስጡ
* ከ አላህ ጋር ሊኖረን ስለገባ ስርአት
* ከነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) ጋር ስለኖረን የሚገባ ስርአት
* ከቁርአን ጋር ሊኖረን ስለሚገባ ስርአት
* ከነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) ሱናዎች ጋር ሊኖረን ስለሚገባ ስርአት
* ከነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) ባልደረቦች ጋር ሊኖረን ስለሚገባ ስርአት
* የእውቀት እና ከእውቀት ባለቤቶች ጋር ሊኖረን ስለሚገባ ሠ
* ወደ አላህ መንገድ የመጣራት ስርአት
* በመልካም የማዘዝ እና ከመጥፎ የመከልከል ስርአት
* ከወላጆቻችን ጋር ሊኖረን የሚገባ ስርአት
* የትዳር ህይዎት ስርአት
* የወንድማማችነት ፣ የጓደኝነት እና የወዳጅነት ስርአቘ ወወ

እነዚህን እና ሌሎችንም ወሳኝ ትምህርቶችን በዚህ ክፍል የድጫ ሲሆን ሁሉም ሙስሊም ሊማረው የሚገባ ወሳኝ ኪታብ ነው። መተግበሪያውን ለመጠቀም ምንም አይነት የኢንተርኔት ኮኔን አይጠይቅም።

መልካም ትምህርት
Värskendatud:
27. mai 2025

Andmete ohutus

Ohutus algab selle mõistmisest, kuidas arendajad teie andmeid koguvad ja jagavad. Andmete privaatsuse ja turvalisuse tavad võivad olenevalt kasutusviisist ning teie piirkonnast ja vanusest erineda. Selle teabe esitas arendaja ja seda võidakse aja jooksul värskendada.
Kolmandate osapooltega ei jagata andmeid
Lisateave selle kohta, kuidas arendajad andmete jagamisest teada annavad
Andmeid ei koguta
Lisateave selle kohta, kuidas arendajad andmete kogumisest teada annavad
Järgitakse Play perede eeskirju

Mis on uut?

first release