በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው
የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ በሆኑት በሆኑት በነኑት በነብውድዷያ
ይህ አፕ ምርጥ የሆኑትን የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሆኑትን የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሆኑትን ይነብያችን
ሶሀቦች ቁርአንን የህይወታቸው ብርሀን አድርገው ይዘውታልውታል የኢስላምን መርሆችና አስተምህሮቶች ወደ ህይወት ለውጠዋልጠዋል በስነ ምግባር ምጥቀት ስፋትና በአላማ ፅናት እንዲሁም በመልካም ስብዕና ከፍተኛ ደረጃ ለመድረስ.
ነብዩም(ﷺ) እንዲህ ሲሉ አወድሰዋቸዋል
"ከሁሉም ምርጡ ትውልድ እኔ የምገኝበት ትውልድ ነው, ከዚያም የሚቀጥለው, ከዚያም የሚቀጥለው, ከዚያምከዚያም ..."
ታላቁ ሶሀባ ዐብደላህ ዒብነ መስዑድ የሶሀቦችን ገድል በዘከሩበት ንግግራቸው እንዲህ ይሉናል:
"አረአያ ሊሆን የሚችል ስብዕና የሚሻ ካለ የመልዕክተኛው ባልደረቦች ብቻ ናቸው የጠለቀ ዕውቀት የሚችሉት ባለሀብቶች ነበሩና የጠለቀ ዕውቀት ባለሀብቶች ባለሀብቶች. አላህ ጎዳና ባልደረባነት አጭቷቸዋል. የዚህን ዲን ባልደረባነት አደራ ተሸክመዋል. ማንነታቸውን ዲን ታላቅ አደራ ተሸክመዋል. ማንነታቸውን እወቁ, ፈለጋቸውንምፈለጋቸውንም, ቀጥተኛውን የህይወት መንገድ የተከተሉ ሰወች ነበሩና።
በየትኛውም ቦታና ጊዜ የምንገኝ ሙስሊሞች የዚያ ድንቅ ትውልድ; የዚያ ቁርአናዊ ማህበረሰብ አባላት አርአያነት እንደሚያስፈልገን ግልፅ ነው ከሶሀባ ትውልድ ታሪክ በጣም ብዙ እንማራለን ትውልድ ስብእናቸው የጠራ ምንጭ እንጎነጫለን. በህይወት ውስጥ ያደረጉት እያንዳንዱ እንቅስቃሴ ለህቃሴ ለህደረጉት እያንዳንዱ የማንነታችን መለያ ነው ... ".ከቀደምቶች ታሪክ እራሳችንን እንድናስተምር ይህ የሶሀበች ታሪክ የሚለው አፕ አስተማሪ ብለን ብለን.
በዚህ አፕ ታሪካቸው ያልተጠቀሱ ብዙ ሶሀቦች አሉ፤ በአላህ ፍቃድ በየግዜው የሌሎችም ሶሀቦች ታሪኮችን አካተን አፑን በየግዜው እናድሰዋለን, ከእርሶ የሚጠበቀው ይህን አፕ በየግዜው ማዘመን / Eguneratu ማድረግ ነው.
ከአጅሩ ተቋዳሽ ይሆኑ ዘንድ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።
ይህ ስራችን የተከበረው የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን እንዲሁም ታሪኩን ስራ ለተባበሩንም በሞት ለተለዩንም ይህንን ስራ ከሁላችንም በሞት ለተለዩንም ይህንን ስራ ከሁላችንም ይቀበለን ዘንድ አላህን እማፀነዋለሁ ከሁላችንም ከሁላችንም ይቀበለን ዘንድ አላህን እማፀነዋለሁ.
በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እፖችን
________________
የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል - ከናንተ ውስጥ መጥፎን ነገር ያየ በእጁ ይቀይር ካልቻለ በምላሱ ካልቻለ ደግሞ በልቡ ይጥላ ይህ ግን ደግሞ በልቡ ይጥላ ይህ ግን ግን ደግሞ በልቡ ይህ ይህ ግን ደግሞ ኢማን ነው ነው ነው ደካማ ነው "(ሙስሊምሙስሊም)
ወንድም እህቶቼ ታሪኩን በምታነቡበት ግዜ ከቁርአን ከሀዲስ የተጨመረ ወይም የተቀነሰ ነገር በአድራሻዬ በአድራሻዬ አድርሱኝ.
ስህተቴን ላረመኝ ሰው አላህ ይዘንለት።
አላህ ሆይ!ጠቃሚ እውቀትን ከተግባር ጋር ወፍቀን መፍቀን መጨውቀትን ከተግባር! ከተሳሰትኩ ከነፍስያዬና ከሸይጧን ሲሆን ሐቅን ከገጠምን ገጠምኩኢአምኩኝ
የአፑ አዘጋጅ አብዱራሂም ማህሙድ
※ከዚህ በፊት ያዘጋጀነውን የነብያት ታሪክ አፕ በሚከፕ በሚከጋጀነውን የነብያት
/store/apps/details?id=qissa.anbia.hudasoft
Azken eguneratzea
2022(e)ko urr. 31(a)