ያከበራችሁ መላእክትም ጻድቃንም ምስጋናዋን መፈጸም የማይቻላቸው እመቤታችንን ተአመር ለመስማት አይነ ልቡናችሁን ያብራ ላችሁ። በረከትዋ ከሀብተውልድ ጋር ለዘላለሙ ይኑር። አስቀድሞ ይነበብ ሕዝብም እዝነ ልቦናቸውን ከፍትው ይስሙ። ማሪሃም የምትባል የመቤታችንን ክብርዋን ልእልናዋን ምስጋናዋንም በልቦናችሁ አሳድሩት። ማለት መንግስተ ሰማይ መርታ የምታገባ ማለት ነው።
تاریخ بهروزرسانی
۳ بهمن ۱۳۹۹