አልወጂዝ ክፍል አንድ

+۱۰۰
بارگیری‌ها
رده‌بندی محتوا
PEGI 3‎
نماگرفت
نماگرفت
نماگرفت
نماگرفت
نماگرفت
نماگرفت
نماگرفت
نماگرفت
نماگرفت
نماگرفت
نماگرفت
نماگرفت
نماگرفت
نماگرفت
نماگرفت

درباره این برنامه

ስለ ኢስላማዊ ስርአቶች በስፋት የሚዳስሰውን አል ወጂዝ የን ኪታብ በድምጽ እና በጽሁፍ የያዘ መተግበሪያ ሲሆን መተግወወ ለመጠቀም ምቹ እና ቀላል እንዲሆን ተደርጎ የተዘጋጀ ነው።

* የኪታቡን pdf እና ድምጽ አጣምሮ የያዘ
* ኪታቡ ውስጥ ላይ ባለው ክፍፍል መሰረት በርእሶች ከፋውዘ
* በምንቀራበት ሰአት እያንዳንዱ ክፍል ውስጥ ማስታዎሻ መያዱ የሚያስችለን
* በሌላ ጊዜ እንደመነሻነት የምንፈልግበት ቦታ ላይ ምልክትት የሚያስችለን አፕሊኬሽን ነው።

ኪታቡ በውስጡ
* ከ አላህ ጋር ሊኖረን ስለገባ ስርአት
* ከነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) ጋር ስለኖረን የሚገባ ስርአት
* ከቁርአን ጋር ሊኖረን ስለሚገባ ስርአት
* ከነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) ሱናዎች ጋር ሊኖረን ስለሚገባ ስርአት
* ከነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) ባልደረቦች ጋር ሊኖረን ስለሚገባ ስርአት
* የእውቀት እና ከእውቀት ባለቤቶች ጋር ሊኖረን ስለሚገባ ስች
* ወደ አላህ መንገድ የመጣራት ስርአት
* በመልካም የማዘዝ እና ከመጥፎ የመከልከል ስርአት
* ከወላጆቻችን ጋር ሊኖረን የሚገባ ስርአት
* የትዳር ህይዎት ስርአት
* የወንድማማችነት ፣ የጓደኝነት እና የወዳጅነት ስርአት ወወወየወንድማማችነት

እነዚህን እና ሌሎችንም ወሳኝ ትምህርቶችን በዚህ ክፍልንም ወሳኝ ትምህርቶችን በዚህ ክፍል ውውም ሲሆን ሁሉም ሙስሊም ሊማረው የሚገባ ወሳኝ ኪታብ ነው። መተግበሪያውን ለመጠቀም ምንም አይነት የኢንተርኔት ኮኔክን አይጠይቅም።

መልካም ትምህርት
تاریخ به‌روزرسانی
۶ خرداد ۱۴۰۴

ایمنی داده

ایمنی با درک اینکه توسعه‌دهندگان چگونه داده‌های شما را جمع‌آوری و هم‌رسانی می‌کنند شروع می‌شود. شیوه‌های حفظ امنیت و حریم خصوصی داده‌ها ممکن است براساس استفاده، منطقه، و سن شما متفاوت باشد. توسعه‌دهنده این اطلاعات را ارائه کرده است و ممکن است آن را درطول زمان به‌روزرسانی کند.
هیچ داده‌ای با اشخاص ثالث هم‌رسانی نمی‌شود
درباره نحوه اعلام هم‌رسانی داده‌ها توسط توسعه‌دهندگان بیشتر بدانید
هیچ داده‌ای جمع‌آوری نمی‌شود
درباره نحوه اعلام جمع‌آوری داده‌ها توسط توسعه‌دهندگان بیشتر بدانید
متعهد است از «خط‌مشی خانواده‌های Play» پیروی کند

تازه‌ها

first release