ስለ ኢስላማዊ ስርአቶች በስፋት የሚዳስሰውን አል ወጂዝ የን ኪታብ በድምጽ እና በጽሁፍ የያዘ መተግበሪያ ሲሆን መተግወወ ለመጠቀም ምቹ እና ቀላል እንዲሆን ተደርጎ የተዘጋጀ ነው።
* የኪታቡን pdf እና ድምጽ አጣምሮ የያዘ
* ኪታቡ ውስጥ ላይ ባለው ክፍፍል መሰረት በርእሶች ከፋውዘ
* በምንቀራበት ሰአት እያንዳንዱ ክፍል ውስጥ ማስታዎሻ መያዱ የሚያስችለን
* በሌላ ጊዜ እንደመነሻነት የምንፈልግበት ቦታ ላይ ምልክትት የሚያስችለን አፕሊኬሽን ነው።
ኪታቡ በውስጡ
* የምግብ(የመብላት እና የመጠጣት) ስርአት
* የመተኛት እና ከእንቅልፍ የመንቃት ስርአት
* ጉዞ የመውጣት ስርአት
* ከነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) ሱናዎች ጋር ሊኖረን ስለሚገባ ስርአት
* የቀልድ ስርአት
* የዚያራ(ጉብኝት) ስርአት
* የምላስ እና የንግግር ስርአት ወዘተ
እነዚህን እና ሌሎችንም ወሳኝ ትምህርቶችን በዚህ ክፍልንም ወሳኝ ትምህርቶችን በዚህ ክፍል ውውም ሲሆን ሁሉም ሙስሊም ሊማረው የሚገባ ወሳኝ ኪታብ ነው።
መተግበሪያውን ለመጠቀም ምንም አይነት የኢንተርኔት ኮኔክን አይጠይቅም።
መልካም ትምህርት
تاریخ بهروزرسانی
۶ خرداد ۱۴۰۴