ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ

10 Tsg.+
Downloads
Altersfreigabe
PEGI 3
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot

Über diese App

ይህ አፕ ምርጥ የሆኑትን የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሪክ በአጭሩ አካቶ ይዟል።
በዚህ አፕ የሶሐቦችን ሙሉ ስማቸው፣ የህይወት ታሪካቸው፣ እያንዳንዳቸው ከሌሎች የሚለዩበት መለያቸው እና የእናታቸው ስም በአጭሩ ለመዳሰስ ተሞክሯል።

ይህን አፕ ለአጠቃቀም ምቹ ከሚያደርጉት ነገራቶች በጥቂቱ፦

✑የወደዷቸውን ታሪኮችች በቀላሉ ለማግኘት እንዲረዳዋት ምልክት ማድረግ ይችላሉ።
✑ከታሪኮቹ መካከል መርጠው ለሌሎች ማጋራት ይችላሉ።
✑ለእይታ አመቺ ይሆን ዘንድ የቀንና የማታ ገፅታ ታክሎበታል።
✑ሌሎችም ብዙ ድንቅ ነገራቶችን አካቷል…

ከቀደምቶቻችን ታሪክ እራሳችንን እንድናንፅ ዘንድ ይህን ጠቃሚ አፕ አዘጋጅተን አቅርበንላችኋል።ከአጅሩ ተቋዳሽ እንዲሆኑ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።

ዝግጅት፡ ወንድም አብዱ ሙሰማ ሀሰን
አፕልኬሽን ስራ፡ ሁዳ ሶፍት||HUDA SOFT
---------------------
ይህ ስራችን የተከበረው የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን እንዲሁም ታሪኩን ከተለያዩ ምንጮች ላሰባሰበው ወንድማችን ለኛም በዚህ ስራ ለተባበሩንም ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም ከሁላችንም አላህ ይቀበለን ዘንድ አላህን እማፀነዋለሁ።

────የታሪኮቹ ምንጮች────
① አል ኢሳባህ ፊ ተምይዚ ሰሃባህ
የኢብኑ ሀጀር ዐስቀላኒይ ኪታብ
الإصابة في تميز الصحابة
[لابن حجر العسقلاني]

② ሲፈቱ ሰፍዋህ
የኢብኑል ጀውዚይ ኪታብ
 صفة الصفوة
[لابن الجوزي ]

③ አልሙስተድረክ
የሀኪም አነይሳቡሪይ ኪታብ
المستدرك
[للحاكم النيسابوري ]

④ አል ኢስቲዓብ
የኢብኑ አብዱልበር ኪታብ
الإستيعاب
[لابن البر عبد ]

⑤ አል ቢዳያህ ወኒሃያህ
የኢብኑ ከሲር ኪታብ
البداية والنهاية
[لابن كثير ]


እነኚህን ይመስላሉ ምንጮቹ።
Aktualisiert am
31.08.2023

Datensicherheit

Was die Sicherheit angeht, solltest du als Erstes verstehen, wie Entwickler deine Daten erheben und weitergeben. Die Datenschutz- und Sicherheitspraktiken können je nach deiner Verwendung, deiner Region und deinem Alter variieren. Diese Informationen wurden vom Entwickler zur Verfügung gestellt und können jederzeit von ihm geändert werden.