ይህ አፕ መካሪመል አኽላቅ ጥሩ ስነምግባር በኢስላም ያላቸውን ቦታ ደረጃ ትሩፋት የሚያስተምር አፕልኬሽን ነው ።
ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን ኪታቡን ለመቅራት ፣ ለመማር ያስችለናል ።
በከፍተኛ የድምፅ ጥራት ጋር እየደጋገሙ ለመቅራት አመች ሆኖ የተዘጋጀ ።
ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
ተጨማሪ የኪታብ መማሪያ አፕልኬሽኖችን ከፈለጋችሁ
"አርበኢን ሀዲስ በአማርኛ"
/store/apps/details?id=com.hussenapp.arbenkhedr
"ሹሩጡ ላኢላሀኢለላህ በአቡ አብደላህ"
/store/apps/details?id=com.hussenapp.shurtheyru
"የላኢላሃኢለላህ ትርጉም መስፈርቶች አፍራሾች"
/store/apps/details?id=com.hussenapp.lailahaillellah
"ሹሩጡ ሶላት ቀዋኢዱል አርበአ ነዋቂደል ኢስላም"
/store/apps/details?id=com.hussenapp.shurutarba
"አርበኢን ሀዲስ በድምፅ"
/store/apps/details?id=com.hussenapp.arbenjilalu
"የኡስታዝ ኡመር አህመድ የአቂዳ ደርሶች"
/store/apps/details?id=com.hussenapp.urjuwiza
"كتاب عزى في التصريف ኢዝይ ኪታብ"
/store/apps/details?id=com.hussenapp.eziy
Aktualisiert am
01.01.2024
Bücher & Nachschlagewerke