ይህ አፕልኬሽን በውስጡ የንጽህና ፊቅህ አህካሞች በኢስላም የተሠኘውን የፊቅህ ትምህርት በሰፊው የሚያስተምር ሲሆን በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሀሰን አልአሩሲ በ88 ክፍሎች ተሠጥቶ ያለቀውን ሙሉ ትምህርት ይዟል ።
- ይህ አፕልኬሽን ኢንተርኔት አይጠይቅም በፈለጋችሁት ቦታ እና ግዜ የምትፈልጉትን ክፍል እያዳመጣችሁ ባላችሁበት እውቀትን እንድትቀሥሙ ያደርጋል ።
አዘጋጅ ዶክተር ሁሴን መሰል አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን አድራሻችን ስልክ 251912767238 ነው።
Aktualisiert am
16.03.2023