ይህ የመዝሙር app በኤትዮጵትያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ የሱስ የታተሙትን ሁለት መጽሐፍትን የያዘ ነው። የመጀመርያው መጽሐፍ (የቀድሞው) 343 መዝሙራትን የያዘ ሲሆን ሁለተኛው መጽሐፍ 564 መዝሙራት አለው።
የአፑ ዋና ዓላማ መዝሙራቱን በቀላሉ በነፃ ለተጠቅሚው ለማቅረብና ምዕመናን ባንድነት ሲገናኙ በመዝሙር እግዚአብሄርን ለማወደስ እንዲችሉ ለማድረግ ነው።
የተለየ ምስጋና፡ ለማሕሌት አክሎግ እንዲሁም ለበጋሻው ከበደ።
Aktualisiert am
08.01.2025
Bücher & Nachschlagewerke