በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኁሩህ እጀግ በጣም አዛኝ በሆኤው የአላህ ሰላትና ሰላም በውዱ ነብያችን ላይ ይስፈን።
በመቀጠልም እስልምና ከተገነባበት መሰረቶችና ነብያችን የአላህ መልዕክተኛ መሆናቸውን መመስከር ነው። ይህን መሰረት በማድረግ ይህ አፕ
*ስለነብይነታቸው የተነገሩ ትንቢቶች
*ለነብይነታቸው ከአላህ ዘንድ የተሰጣቸው ማስረጃ
*የተላኩት አመላው አለም መሆኑን
*חטיפה תקינה እያጣቀሰ ያቀርባል።
አፑን ለሙስሊሙ ኡማ በማሰራጨት የኸይር ሰበብ የአጅር ቑወቋ
ዝግጅት፦ አብዱ ሙሰማ ሀሰን
አፕልኬሽን ስራ፦ HUDA SOFT || ሁዳ ሶፍት
עדכון אחרון בתאריך
6 באוק׳ 2023