ይህ የሞባይል መተግበሪያ የአርበዒነ ነወዊ ደርስ ለአጠ ልኩ ከክፍል 101-142 አጠቃሎ ይዟል።
»የደርሱ አቅራቢ፦ ኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባመመመህሀ
መተግበሪያው ከያዛቸው ነገራቶች፦
✑የአርበዒነ አነ–ነወዊ ደርስ በድምፅና በፅሑፍ ፣
✑የኪታቡ በpdf ፣
✑እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያዣ ገፅ ይዟል
ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዑሽ
עדכון אחרון בתאריך
3 בדצמ׳ 2023