ኪታብ በድምጽ እና በጽሁፍ የያዘ መተግበሪያ ሲሆን መተግቫበ ለመጠቀም ምቹ እና ቀላል እንዲሆን ተደርጎ የተዘጋጀ ነው።
* הורד את הקובץ ב-pdf
* דף הבית של הטכנולוגיה.
* በምንቀራበት ሰአት እያንዳንዱ ክፍል ውስጥ ማስታዎሻ ምያሻ የሚያስችለን
* הנדסה תקינה የሚያስችለን አፕሊኬሽን ነው።
ኪታቡ በውስጡ
* የምግብ(የመብላት እና የመጠጣት) ስርአት
* የመተኛት እና ከእንቅልፍ የመንቃት ስርአት
* ጉዞ የመውጣት ስርአት
* ከነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) ሱናዎች ጋር ሊኖረን ስለሚገባ ስርአት
* תקציר
* የዚያራ(ጉብኝት) ስርአት
* የምላስ እና የንግግር ስርአት ወዘተ
እነዚህን እና ሌሎችንም ወሳኝ ትምህርቶችን በዚህ ክፍረረውዥ ሲሆን ሁሉም ሙስሊም ሊማረው የሚገባ ወሳኝ ኪታብ ነው።
መተግበሪያውን ለመጠቀም ምንም አይነት የኢንተርኔት ኮኽን አይጠይቅም።
መልካም ትምህርት
עדכון אחרון בתאריך
27 במאי 2025