30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ

5,0
364 ulasan
100 rb+
Download
Rating konten
PEGI 3
Gambar screenshot
Gambar screenshot
Gambar screenshot
Gambar screenshot
Gambar screenshot
Gambar screenshot
Gambar screenshot

Tentang aplikasi ini

በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው
(ﷺ)

ይህ አፕ ምርጥ የሆኑትን የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሪክ በአጭሩ አካቶ።።
ሶሀቦች ቁርአንን የህይወታቸው ብርሀን አድርገው ይዘውታል። የኢስላምን መርሆችና አስተምህሮቶች ወደ ህይወት ለውጠዋል። በስነ ምግባር ምጥቀት ስፋትና በአላማ ፅናት እንዲሁም በመልካም ስብዕና ከፍተኛ ደረጃ ለመድረስ በቅተዋል።
(ﷺ)
"ከሁሉም ትውልድ የሚቀጥለው …”
ታላቁ ሶሀባ ዐብደላህ ዒብነ መስዑድ የሶሀቦችን ገድል በዘከሩበት ንግግራቸው እንዲህ ፦ ፦
"አረአያ ቀጥተኛውን የህይወት መንገድ የተከተሉ ሰወች ነበሩና።
በየትኛውም ቦታና ጊዜ የምንገኝ ሙስሊሞች የዚያ ድንቅ ትውልድ ፤ የዚያ ቁርአናዊ ማህበረሰብ አባላት አርአያነት እንደሚያስፈልገን ግልፅ ነው።ከሶሀባ ትውልድ ታሪክ በጣም ብዙ እንማራለን።ከምርጥ ስብእናቸው የጠራ ምንጭ።። በህይወት ውስጥ ያደረጉት እያንዳንዱ እንቅስቃሴ ለህይወት ጉዟችን ብርሀን ነው። …”።ከቀደምቶች እራሳችንን የሶሀበች ታሪክ
በዚህ አፕ ታሪካቸው ያልተጠቀሱ ብዙ ሶሀቦች አሉ ፤ በየግዜው ታሪኮችን አካተን በየግዜው እናድሰዋለን፣ አፕ /Perbarui

ከአጅሩ ተቋዳሽ ይሆኑ ዘንድ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።

የተከበረው ተፈልጎበት ታሪኩን ላሰባሰቡ ስራ ከሁላችንም 

በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃለን።
________________
(ﷺ) - መጥፎን ይቀይር ካልቻለ ደግሞ (በልብ ) " (ሙስሊም )
ወንድም እህቶቼ ታሪኩን በምታነቡበት ግዜ ከቁርአን ከሀዲስ የተጨመረ ወይም የተቀነሰ ነገር ካገኛችሁ በአድራሻዬ አድርሱኝ።
ስህተቴን ላረመኝ ሰው አላህ ይዘንለት።

!ጠቃሚ ! ከተሳሰትኩ ከነፍስያዬና ከሸይጧን ሲሆን ሐቅን ከገጠምኩኝ ከአላህ ﷻ ነው።

የአፑ አዘጋጅ አብዱራሂም ማህሙድ

※ ከዚህ በፊት ያዘጋጀነውን የነብያት ታሪክ አፕ በሚከተለው ሊንክ መጫን ፦ ፦
/store/apps/details?id=qissa.anbia.hudasoft
Diupdate pada
31 Okt 2022

Keamanan Data

Keamanan dimulai dengan memahami cara developer mengumpulkan dan membagikan data Anda. Praktik privasi dan keamanan data dapat bervariasi berdasarkan penggunaan, wilayah, dan usia Anda. Developer memberikan informasi ini dan dapat memperbaruinya seiring waktu.
Tidak ada data yang dibagikan kepada pihak ketiga
Pelajari lebih lanjut cara developer menyatakan pembagian data
Tidak ada data yang dikumpulkan
Pelajari lebih lanjut cara developer menyatakan pengumpulan data

Rating dan ulasan

5,0
355 ulasan

Yang baru

30+ Story of Sohabas