በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኁሩህ እጀግ በጣም አዛኝ በሆነው የአላህ ሰላትና ሰላም በውዱ ነብያችን ላይ ይስፈን።
አላህ ﷻ በተከበረው ቁርአኑ እንዲህ ይላል፦
“ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነ፣ረነ፣ረነፍሶ ዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን። ታጋሾችንም (በገነት) አብስር።“ (البقرة), 155
አላህ ﷻ ሙእሚኖችን በዱኒያው ህይወታቸው እንደሚፈትናቈተያናቈተ አንና የሐዲስ መረጃዋች ላይ ተጠቅሷል።
በዘመናችን ሙእሚኖች ከሚፈተኑባቸው ፈተናዋች መሀከል ዲለህሐሠሐህግ/በዘመናችን ሙእሚኖች ናስ እየተበራከተ መጥቷል። የአላህ ነብይﷺ ይህን በተነበዩበት ሀዲሳቸው "ከህዝቦቼ ዎዉ ሳኔ በኋላ የሚሞቱት በአይነናስ/በሰው ዐይን/ ነው ብለው ስለዚህ አይነናስም ይሁን ድግምት ከመከሰታቸው በፊት እራሕእራሕ መጠበቅ እንዳለብን ማወቃችን አስፈላጊ ነው። ይህ አፕ ከሩቃ/መንፈሳዊ ህክምና/ ጋር ተያያዥ ነጥቦችንሳለችእከለቈንሳንለ አመቺ በሆነ መልኩ ተዘጋጅቷል። አፑ ከተለያዩ ፈተናዋች እራሳችንን እንድንጠብቅ ሰበብ ከከተከንከተ በረ ቃል ከሆነው ቁርአን፣ሐዲስና የዑለሞች ንግግርንሠረረንመረሌ ረበ ነው።
አፑን ለሙስሊሙ ኡማ በማሰራጨት የኸይር ሰበብ የአጅርቑወቋ
ዝግጅት፦ አብዱ ሙሰማ ሀሰን
አፕልኬሽን ስራ፦ HUDA SOFT || ሁዳ ሶፍት