አልወጂዝ ክፍል አንድ

100+
ダウンロード
コンテンツのレーティング
PEGI 3
スクリーンショット画像
スクリーンショット画像
スクリーンショット画像
スクリーンショット画像
スクリーンショット画像
スクリーンショット画像
スクリーンショット画像
スクリーンショット画像
スクリーンショット画像
スクリーンショット画像
スクリーンショット画像
スクリーンショット画像
スクリーンショット画像
スクリーンショット画像
スクリーンショット画像

このアプリについて

ስለ ስርአቶች በስፋት የሚዳስሰውን አል ወጂዝ የተሰኘውን ኪታብ በድምጽ እና በጽሁፍ የያዘ መተግበሪያ ሲሆን መተግበሪያው ለመጠቀም ምቹ እና ቀላል እንዲሆን ተደርጎ የተዘጋጀ ነው።

* የኪታቡን pdf እና ድምጽ አጣምሮ የያዘ
* ኪታቡ ውስጥ ላይ ባለው ክፍፍል መሰረት በርእሶች ከፋፍሎ የያዘ
* በምንቀራበት ሰአት እያንዳንዱ ክፍል ውስጥ ማስታዎሻ መያዝ የሚያስችለን
* በሌላ ጊዜ እንደመነሻነት የምንፈልግበት ቦታ ላይ ምልክት ማድረግ የሚያስችለን አፕሊኬሽን ነው።

ኪታቡ በውስጡ
* ከ አላህ ጋር ሊኖረን ስለገባ ስርአት
* ከነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) ጋር ስለኖረን የሚገባ ስርአት
* ከቁርአን ጋር ሊኖረን ስለሚገባ ስርአት
* ከነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) ሱናዎች ጋር ሊኖረን ስለሚገባ ስርአት
* ከነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) ባልደረቦች ጋር ሊኖረን ስለሚገባ ስርአት
* የእውቀት እና ከእውቀት ባለቤቶች ጋር ሊኖረን ስለሚገባ ስርአት
* ወደ አላህ መንገድ የመጣራት ስርአት
* በመልካም የማዘዝ እና ከመጥፎ የመከልከል ስርአት
* ከወላጆቻችን ጋር ሊኖረን የሚገባ ስርአት
* ህይዎት ስርአት
* የወንድማማችነት ፣ የጓደኝነት እና የወዳጅነት ስርአት ወዘተ

እነዚህን እና ሌሎችንም ወሳኝ ትምህርቶችን በዚህ ክፍል ውስጥ የያዘ ሲሆን ሁሉም ሙስሊም ሊማረው የሚገባ ወሳኝ ኪታብ ነው። መተግበሪያውን ለመጠቀም ምንም አይነት የኢንተርኔት ኮኔክሽን አይጠይቅም።

መልካም ትምህርት
最終更新日
2025/05/27

データ セーフティ

データの安全は、デベロッパーによるユーザーデータの収集、共有方法を理解することから始まります。データのプライバシーとセキュリティ対策は、アプリの使用方法、ユーザーの年齢やお住まいの地域によって異なることがあります。この情報はデベロッパーから提供されたもので、更新されることがあります。
第三者と共有されるデータはありません
データは収集されません
Play ファミリー ポリシーの遵守に努めています

新機能

first release