ስለ ኢስላማዊ ስርአቶች በስፋት የሚዳስሰውን አል ወጂዘ፰ተ ኪታብ በድምጽ እና በጽሁፍ የያዘ መተግበሪያ ሲሆን መተግበላ ለመጠቀም ምቹ እና ቀላል እንዲሆን ተደርጎ የተዘጋጀ ነው።
* የኪታቡን pdf እና ድምጽ አጣምሮ የያዘ
* ኪታቡ ውስጥ ላይ ባለው ክፍፍል መሰረት በርእሶች ከፋፍራየ
* በምንቀራበት ሰአት እያንዳንዱ ክፍል ውስጥ ማስታዎሻ መያዝ የሚያስችለን
* በሌላ ጊዜ እንደመነሻነት የምንፈልግበት ቦታ ላይ ረልክት ረልክት የሚያስችለን አፕሊኬሽን ነው።
ኪታቡ በውስጡ
* የምግብ(የመብላት እና የመጠጣት) ስርአት
* የመተኛት እና ከእንቅልፍ የመንቃት ስርአት
* ጉዞ የመውጣት ስርአት
* ከነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) ሱናዎች ጋር ሊኖረን ስለሚገባ ስርአት
* የቀልድ ስርአት
* የዚያራ(ጉብኝት) ስርአት
* የምላስ እና የንግግር ስርአት ወዘተ
እነዚህን እና ሌሎችንም ወሳኝ ትምህርቶችን በዚህ ክፍልዥውመ ሲሆን ሁሉም ሙስሊም ሊማረው የሚገባ ወሳኝ ኪታብ ነው።
መተግበሪያውን ለመጠቀም ምንም አይነት የኢንተርኔት ኮኔኈ አይጠይቅም።
መልካም ትምህርት
បានដំឡើងកំណែនៅ
27 ឧសភា 2025