ይህ Ethiopian Bible መፅሃፍ ቅዱስ Verses in Amharic and English መተግበሪያ ከመፅሐፍ ቅዱስ ላይ የተውጣጡ ለማንበብ እና ለመረዳት ቀለለ ብሎ ግልፅ በሆነ መልኩ ተዘጋጅተው በ27 አበይት ርዕሶች የተከፋፈሉ ጥቅሶች ፣ ምሳሌዎች አና ቃላትን ይዞዋል፡፡
እነዚህን የመፅሐፍ ቅዱስ የህይወት ቃሎች ሲያነቡ እርስዎን ያበረታታዎታል፣ ፍቅር ይሰጦታል፣ ድነትን ይሰጥዎታል፣ ይቀይርዎታል፣ ያነሳሳዎታል፣ ያጠነክርዎታል፣ ይቅርታን ያስተምርዎታል፣ ጭንቀትዎንና ፍርሀትዎን ያባርርልዎታል ስለ ሠርግ ፣ ጋብቻ፣ ገነት፣ ወዳጅነት፣ ሠላም፣ ፍርሀት፣ መንፈስ ቅዱስ፣ ቅድስት ድንግል ማርያም ፣ ቅዱሳን ፃድቃን ፣ ፆም ፣ ሐቀኝነት ፣ ርህራሄ …. ሌሎችም የመፅሐፍ ቃላትን ርእሳቸውን በጥልቀት ከሚያብራሩ ጥቅሶች ጋር ጋር ተዘጋጅተዋል ተዘጋጅተዋል።።።።።።።።
በዚህ አፕሊኬሽን ውስጥ ከ500 በላይ ጥቅሶች፣ ምሳሌዎች ሎ አ. ከመፅሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ላይ በማሰባሰብ ተዘጋጅተዋል ስለዚህም ለማንበብ ያሰብነውን የመፅሐፍ ቅዱስ ቅዱስ ክፍሎችን ብቻ ለማንበብ የሚያስችለን ሲሆን አፕሊኬሽኑም በሁለቱም በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ በእንግሊዘኛ ቋንቋ ይሰራል ይሰራል።።።።።።።።።።።።።።።።። ይሰራል ይሰራል ይሰራል ይሰራል.
የእግዚአብሔርን ቃል አንብበው ለሚያስቡላቸው ያካፍሉ.
Eilėraščiai Citatos ir patarlės iš ŠVENTOJOS BIBLIJOS (KJV), parašytos skaitomai ir suprantamai ir suskirstytos į 27 pagrindinius pavadinimus. Skaitydami šį amharų ir angliškų (KJV) Šventosios Biblijos citatų, eilučių ir patarlių sąrašą, leidžiate gyvenimo žodžiams, skatinantiems jus, suteikiantiems jums meilės, suteikiantiems jums išganymą, jus pakeisti, įkvėpti, sustiprinti, išmokyti atleisti, pradėti. Jūsų rūpesčiai ir nerimas, išmokys jus apie vestuves ir santuoką, taip pat apie dangų, draugystę, taikos baimę, šventąją dvasią, tikėjimą, šventą linksmybę, šv. apaštališkumą, pasninką, sąžiningumą, gailestingumą ... kurie išsamiai apibūdina jų kategorijų pavadinimus.
Šioje programoje yra daugiau nei 500 eilučių, citatų, patarlių ... kurios yra iš skirtingų Biblijos dalių, tai padės mums skaityti tik tas Biblijos dalis, apie kurias norime perskaityti. Ir ši programa yra tiek amharų (etiopų kalba), tiek anglų kalba.
Skaitykite Dievo žodžius ir dalinkitės tais, kurie jums rūpi