ከሁለቱ ውጪ ሊሆኑ አይችሉም ወይ ደላላ ኖት ወይ ውግሞ ደራሢ ከዚህ ባስ ካለ ደላላ ሆነው ሌሎች ደላሎችን ሊፈልጉ ይችላሉሉ
ደላላ | Делала | Брокер | Агент | Етиопија
ደላላ ከሆኑ ይህን አፕሊኬሽን ተጠቅመው እና የሚሰሩትን የድለላ የድለላ አይነት በማስተዋወቅ የስራ እድሎን ከፍ ያድርጉ። በዚህ አፕሊኬሽን ላይ ተጠንተው የተቀመጡ ከ 20 በላይ የድለላ አይነቶች የተዘረዘሩ ሲሆን እርሶም ከነዚህ የድለላ ውስጥ የሚሰሩዋቸውን ከ 7 ያልበለጡ ድለላዎችን በመምረጥ ከዛም እና እና አድራሻዎን እንዲሁም በዋነኝነት ቁጥሮን በመሙላት ተመመዝበው ራስዎን ያስተዋውቁ። በቀጣይም በእርሶ አካባቢ ማለትም ሲመዘገቡ በሞሉት አካባቢ የሚገኙ ደላላ ፈላጊዎች እርሶ የድለላ አይነቶች ውስጥ ድለላ ሲያስፈልጋቸው ቀጥታ በስልክ መስመርዎ ይደውሎሎታል እንደሚደልሉት የድለላ አይነትም ከሌሎች የኢትዮጵያ ከተሞች ከኢትዮጵያ ውጭም ውጭም የስራ እድሎች ሊገጥሞ። ከኖርማል ደላላ ፈላጊ ሰዎችም በተጨማሪ በዚህ አፕሊኬሽንም በኩል እንዲጠቀሙ ስምምነት ላይ የደርስንባቸው ተለዋዋጭ የሆነ የእቃ እና የሰው ከሚያስፈልጋቸው መስሪያ ቤቶች ጋርም በጊዜያዊነት እና በቋሚነት አብሮ የመስራት እድልን ይፈጥርሎታል።
እርሶ ደላላ ፈላጊ ከሆኑ ደግሞ ይህን የደላሎችን አድራሻ የያዘውን አፕሊኬሽን አሁኑኑ በመጫን የሚገኙ ደላሎችን ወይም በእርሶም ሆነ በሌሎች አካባቢ የሚገኙ የሚፈልጉትን አይነት አገልግሎት አገልግሎት የሚሰጡ ደላላችን ያግኙ ስራዎትንም ያቀላጥፉ። ለምሳሌ የሚያከራዩት የሚከራዩት ፣ የሚሸጡት ፣ የሚገዙት ፣ ፣ የሚለውጡት የሚያሰሩት ፣ ገዝተው አትርፈው የሚሸጡት ደግሞ ሰራተኛ ሊፈልጉ ፣ ጥበቃ ሊፈልጉ የሪል ስቴት ኤጀንቶችን ኤጀንቶችን ፣ የኮምፒውተር ፣ የስልኮች ፣ እና እቃዎችን እቃዎችን ሻጭ ሻጭ እና ገዢዎችን ቢፈልጉ ፣ ወይም ሌሎች ብዙ አይንት አይንት ነገሮች an የምፈልጉት ነገሮች የት ሄጄ ይህን አገልግሎት የሚሰጠኝን ደላላ ደላላ ላግኝ ሳይቸገሩ በቀላሉ በዚህ አፕሊኬሽን ደላሎችን አንዳዴ ባለቤቶቹን እራሳቸውን ርቀት ሳይገድብዎ ጊዜዎን በቀላሉ በቀጥታ የስልክ የስልክ ከዚህ አፕሊኬሽን ለይ በመውሰድ ምቾቶ ፀሃይ ፣ ፣ ነፋስ ነፋስ ሳይነፍስብዎ በዋነኝነትም ጊዜዎን ቆጥበው ከቤትዎ ሆነው ይደውሉላቸውና ስራዎንም ስራዎንም በተቀላጠፈ an
እርሶ ደላላ ሆነው ስራ ሲበዛቦት ደግሞ ላይ ላይ ገብተው እንደ እርሶ አገልግሎቶችን የሚሰጡ ደላሎችን ፈልገው አብረው ሰርተው አብረው ይጠቀሙ
ይህንንም አፕሊኬሽን አሁን ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ ከኢትዮጵያ ከኢትዮጵያ ውጭ የሚገኙ ከግለሰብ ትላልቅ ድርጅቶች የሚጠቀሙበት ሲሆን በዚህ አፕሊኬሽን አማካኝነትም ደላላሎች ስራ በየቀኑ እያገኙበት ይገኛሉ። ብዙ ደላላ ፈላጊዎችም በቀላሉ ደላሎችን ከቤታቸው ማግኘት ማግኘት እና የሚፈልጉትን ሁሉ በቀላሉ ማሳከት። እርሶም ወይ ደላላ ኖት ወይ ያስፈልጎታል ወይም ደላላ ደላላ ሆነውም ደላሎችን ሊፈልጉ ስለሚችሉ አፕሊኬሽኑን ጭነው በደላላነት ይመዝገቡ
ደላላ ኖት; ተመዝግበዋል መልሶ አዎ ከሆነ እንግዲያውስ እርሶ ዘመናዎ ከሆነ እንግዲያውስ እር ዘመናዎ ከሆነ ካለተመዘገቡ ምይ ይጠብቃሉ አፕሊኬሽኑን ከፍተው ይመዝገቡ እንደፈፀሙ የድለላ የድለላ ስራዎን የሚያቀላጥፍሎት አለም። በነገራችን ላይ ክፍያ ያካተትንበት ምክንያት ያልሆነ ሰው በነፃ በነፃ እድሉን ብቻ ደላላ ነን ብሎ እዳይመዘገብ ነው። ከድላላ ስራዎ ላይም ከእርስዎ ከዳላላው ወይም ፈላጊው ላይ ላይ ምንም አይነት ኮሚሽን። ኮሚሽኖ ሙሉ በሙሉ የእርሶ ብቻ ነው። ምን ይጠብቃሉ በዚሀ አፕሊኬሽን አሁኑኑ ህይወቶን ቀለን ቀለን ቀለን ቀለል አፕሊኬሽን አሁኑኑ ህይወቶን ቀለወዌ
በመጨረሻም ደላላ ማለት ትርጉሙ ካደናገርዎ - ደላላ ማለት ሁለት ሰዎችን የሁለቱነም ሰዎች ጊዜ በመቆጠብ የሚያገኛኝ ነው። ለምሳሌ ገዢ እና ሻጭን ፤ ፈላጊ እና ተፈላጊን ፤ ሰሪና ሰራተኛን ፤ ትዳርን እና ትዳር ፈላጊን እንዲሁም ሌሎች ብዙ አይነት ተፈላላጊ ነገሮችን መሃል በመሆን የመገናኘት እድላቸውን ከፍ በማድረግ የማገናኘት ስራ የሚሰራ ሰው። በዚህም ደላሎች ሰዎች በጊዜ አና እጦት ምክንያት ያልሆነ ያልሆነ ወይም ነገር ላይ እንዳይወድቁ ትልቅ አስተዋፅኦ ያደርጋሉ። እርስዎም ማግኘት የሚፈልጉትን ጊዜ ሳይፈጅብዎ በደላላ ያስለ ደላሎችን ደግሞ ከዚህ አፕሊኬሽን ላይ ያግኙ። የሚያውቋቸውንም ደላሎች ያስመዝግቡ። አፕሊኬሽኑንም ለወዳጅ ዘመዶችዎ በማጋራት በእኛና በወዳጆቾ ደላላ ደላላ በመሆን ደላልነትን።
ደላላ ኖት? አሁኑኑ ይመዝገቡ! ደላላ ይፈልጋሉ? አሁኑኑ ጭነው ዘመናዊ ደላላ ቀጥታ በስልካቸው ያግኙ
Дали сте во бизнисот Делала? Додека сте регистрирани во Етиопија? ако е така, јавете ни се.
Дали сте брокер или агент? Регистрирај се сега. Дали ви треба агент или брокер регистриран во Етиопија за секаков вид бизнис? Инсталирајте ја оваа апликација Delala и добијте кој било Delala, агент или брокер во близина во кој уживате.
Ажуриранa на
30.10.2024 г.