30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ

5,0
364 рецензии
100 илј.+
Преземања
Оцена на содржината
PEGI 3
Слика од екранот
Слика од екранот
Слика од екранот
Слика од екранот
Слика од екранот
Слика од екранот
Слика од екранот

За апликацијава

በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው
የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ በሆኑት በነብያን

ይህ አፕ ምርጥ የሆኑትን የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሪክትን ﷺ ባልደረቦች ታሪክትን
ሶሀቦች ቁርአንን የህይወታቸው ብርሀን አድርገው ይዘውታል የኢስላምን መርሆችና አስተምህሮቶች ወደ ህይወት ለውጠዢል በስነ ምግባር ምጥቀት ስፋትና በአላማ ፅናት በመልካም ስብዕና ስብዕና ከፍተኛ ደረጃ ለመድረስ።
ነብዩም(ﷺ) እንዲህ ሲሉ አወድሰዋቸዋል
"ከሁሉም ምርጡ ትውልድ እኔ የምገኝበት ትውልድ ነው ፣ ከዚያም የሚቀጥለው ፣ ከዚያም ፣ ከዚያም የሚቀጥለው ..."
ታላቁ ሶሀባ ዐብደላህ ዒብነ መስዑድ የሶሀቦችን በዘከሩበት በዘከሩበት ንግግራቸው እንዲህ ፦
„አረአያ ሊሆን የሚችል ስብዕና የሚሻ ካለ የመልዕክተኛው ባልደረቦች ብቻ ናቸው ሊሆኑ የሚችሉት እናም የሶሀባ ትውልድ አባላት። ምክንያቲም እነሱ በላቀ ሁኔታ የጠለቀ ባለሀብቶች ባለሀብቶች ነበሩና ቀጥተኛውን ጎዳና መርተዋል። አላህ ባልደረባነት አጭቷቸዋል። የዚህን የዚህን ዲን ዲን አደራ ተሸክመዋል። ማንነታቸውን እወቁ እወቁ ፣ ፈለጋቸውንም ተከተሉ ተከተሉ ተከተሉ ተከተሉ ተከተሉ ተከተሉ ተከተሉ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ቀጥተኛውን የህይወት መንገድ የተከተሉ ሰወች ነበሩና።
በየትኛውም ቦታና ጊዜ የምንገኝ ሙስሊሞች የዚያ ድንቅ ትውልድ ፤ የዚያ ቁርአናዊ ማህበረሰብ አርአያነት እንደሚያስፈልገን ግልፅ ነው።ከሶሀባ ትውልድ ታሪክ በጣም እንማራለን።ከምርጥ ስብእናቸው የጠራ ምንጭ እንጎነጫለን። በህይወት ውስጥ ያደረጉት እያንዳንዱ እንቅስቃሴ ለህይወንዳንዱ እንቅስቃሴ ለህይወን቟ የማንነታችን መለያ ነው… "።ከቀደምቶች ታሪክ እራሳችንን እንድናስተምር ይህ የሶሀበች የሚለው አፕ አስተማሪ ይሆናል ብለን እናስባለን።
በዚህ አፕ ታሪካቸው ያልተጠቀሱ ብዙ ሶሀቦች አሉ፤ በአላህ ፍቃድ በየግዜው የሌሎችም ሶሀቦች ታሪኮችን አካተን አፑን በየግዜው እናድሰዋለን ፣ ከእርሶ ይህን አፕ በየግዜው ማዘመን/Ажурирање ማድረግ ነው።

ከአጅሩ ተቋዳሽ ይሆኑ ዘንድ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።

ይህ ስራችን የተከበረው የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን እንዲሁም ታሪኩን ከተለያዩ ምንጮች ፀሐፊዋች ለኛም በዚህ ስራ ለተባበሩንም በሞት ለተለዩንም ይህንን ለሚያሰራጩትም ከሁላችንም ይቀበለን ይቀበለን ዘንድ አላህን እማፀነዋለሁ

በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እቃናንዘጋጅተን በቀጣይ እቃናን
________________
የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል - ከናንተ ውስጥ መጥፎን ነገር ያየ በእጁ ይቀይር ካልቻለ በምላሱ ደግሞ በልቡ ይጥላ ይህ ግን (በልብ ብቻ መጥላት) ደካማ ኢማን ነው ነው ነው ነው ነው ነው ነው ነው ነው ነው ነው ነው ነው ነው ነው ነው ነው
ወንድም እህቶቼ ታሪኩን በምታነቡበት ግዜ ከቁርአን የተጨመረ የተጨመረ ወይም የተቀነሰ ነገር ካገኛችሁ በአድራሻዬ።
ስህተቴን ላረመኝ ሰው አላህ ይዘንለት።

አላህ ሆይ!ጠቃሚ እውቀትን ከተግባር ጋር ወፍቀን መጨረሻቀትን ከተግባር ጋር ወፍቀን መጨረሻቀትን ከተሳሰትኩ ከነፍስያዬና ከሸይጧን ሲሆን ሐቅን ከገጠምኩኢ

የአፑ አዘጋጅ አብዱራሂም ማህሙድ

※ከዚህ በፊት ያዘጋጀነውን የነብያት ታሪክ አፕ በሚከተጀነውን የነብያት ታሪክ አፕ በሚከተጀነውን ታሪክ አፕ በሚከተለን
/store/apps/details?id=qissa.anbia.hudasoft
Ажуриранa на
31.10.2022 г.

Безбедност на податоците

Предуслов за безбедност е да знаете како програмерите ги прибираат и споделуваат вашите податоци. Практиките за приватност и безбедност на податоците може да се разликуваат според вашиот начин на користење, регион и возраст. Програмерот ги обезбедил овие информации и може да ги ажурира во иднина.
Не се споделуваат податоци со трети страни
Дознајте повеќе како програмерите изјавуваат споделување податоци
Не се прибираат податоци
Дознајте повеќе како програмерите изјавуваат прибирање податоци

Оцени и рецензии

5,0
355 рецензии

Што има ново

30+ Story of Sohabas

Поддршка за апликацијата

Телефонски број
+251978482916
Информации за програмерот
Mahmoud Alidin Mohamed
2 Wilfrid Gardens LONDON W3 0NQ United Kingdom
undefined

Повеќе од Huda soft