* የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስትያን መዝሙራት ግጥም በተለያየ ዘር፣ዢ ለምሳሌ የሰንበት ት / ቤት መዝሙራት, የዘማርያን መዝሙራት, የመላእክት መዝሙራት, የልደት በዓል
* የወደዷቸውን መዝሙራት ለብቻ ማግኘት ይችላሉ
* አዳዲስ መዝሙር ግጥሞችን
* የመዝሙራት ግጥሞች አንድ ጊዜ ወደስልክዎ ዳውንሎድ ከዚያ ያለ ኢንተርኔት መጠቀም ይቻላል።
* የመዝሙራት ግጥሞችን በቁጥር፥ በርዕስ፥ በመዕስ፥
* የመዝሙራት ግጥሞችን ለወዳጆችዎ ማጋራት ይችላሉ
* የሚያውቁትን የመዝሙራት ግጥም በመጻፍና ለእኛ በመላክበመላክ ከግበመላክ እንዲለቀቅ ማድረግ.
* አፑን ወደጥቁር (ዳርክ ሞድ) በመቀየር መዝሙራትን
* በጣም በፈጣኑ አዳዲስ መዝሙራት ሲጨመሩ ማግኘት ይቻላል።
ለወደፊት የታሰቡ
* የድምጽ መዝሙራትን ማካተት
* ያበረከቷቸውን መዝሙራት ማየት
അപ്ഡേറ്റ് ചെയ്ത തീയതി
2022, ഡിസം 17