ይህ አፕ ምርጥ የሆኑትን የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሪክ በዠአአች ።
ते ከሌሎች የሚለዩበት መለያቸው እና የእናታቸው ስም ስም በአጭሰ ሰም ።
ይህን አፕ ለአጠቃቀም ምቹ ከሚያደርጉት ነገራቶች በጥቂቱ፦
✑የወደዷቸውን ታሪኮችች በቀላሉ ለማግኘት እንዲረዳዋት ምዲረዳውይ ችላሉ።
✑ከታሪኮቹ መካከል መርጠው ለሌሎች ማጋራት ይችላሉ።
✑ለእይታ አመቺ ይሆን ዘንድ የቀንና የማታ ገፅታ ታክሎበታታ
✑ሌሎችም ብዙ ድንቅ ነገራቶችን አካቷል…
ከቀደምቶቻችን ታሪክ እራሳችንን እንድናንፅ ዘንኘድ ይህን ጠይ ጅተን አቅርበንላችኋል።ከአጅሩ ተቋዳሽ እንዲሆቈኑ አንብችኋል። ።
ዝግጅት፡ ወንድም አብዱ ሙሰማ ሀሰን
አፕልኬሽን ስራ፡ ሁዳ ሶፍት||HUDA सॉफ्ट
------------------
ይህ ስራችን የተከበረው የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተሰራን እተሰራ ን ሁም ታሪኩን ከተለያዩ ምንጮች ላሰባሰበው ወንድማችን ለኛለቈማችን በሩንም ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም ከሁላም እማፀነዋለሁ።
────የታሪኮቹ ምንጮች────
① አል ኢሳባህ ፊ ተምይዚ ሰሃባህ
የኢብኑ ሀጀር ዐስቀላኒይ ኪታብ
الإصابة في تميز الصحابة
[لابن حجر العسقلاني]
② ሲፈቱ ሰፍዋህ
የኢብኑል ጀውዚይ ኪታብ
صفة الصفوة
[لابن الجوزي]
③ አልሙስተድረክ
የሀኪም አነይሳቡሪይ ኪታብ
المستدرك
[للحاكم النيسابوري ]
④ አል ኢስቲዓብ
የኢብኑ አብዱልበር ኪታብ
الإستيعاب
[لابن البر عبد ]
⑤ አል ቢዳያህ ወኒሃያህ
የኢብኑ ከሲር ኪታብ
البداية والنهاية
[لابن كثير]
እነኚህን ይመስላሉ ምንጮቹ።
या रोजी अपडेट केले
३१ ऑग, २०२३