በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው
የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ በሆኑትበሆኑትበሆኑትበነብያዕትበነብዕት
ይህ አፕ ምርጥ የሆኑትን የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሪክ በዠአአች
ሶሀቦች ቁርአንን የህይወታቸው ብርሀን አድርገው ይዘውታልል የኢስላምን መርሆችና አስተምህሮቶች ወደ ህይወት ለውጠዋልል በስነ ምግባር ምጥቀት ስፋትና በአላማ ፅናት እንዲሁም በመልካም ስብዕና ከፍተኛ ደረጃ ለመድረስ።።።
ነብዩም(ﷺ) እንዲህ ሲሉ አወድሰዋቸዋል
"ከሁሉም ከሁሉም ትውልድ እኔ የምገኝበት ትውልድ ነው ፣ ከዚያም የሚቀጥለው ፣ ከዚያም የሚቀጥለው ፣ የሚቀጥለው የሚቀጥለው…"
ታላቁ ሶሀባ ዐብደላህ ዒብነ መስዑድ የሶሀቦችን ገድል በዘከሩበት ንግግራቸው ይሉናል ፦ ፦ ፦
"አረአያ ሊሆን ሊሆን የሚችል ስብዕና የሚሻ ካለ ባልደረቦች ብቻ ብቻ ናቸው አርአያ ሊሆኑ የሚችሉት የሶሀባ የሶሀባ ትውልድ አባላት ምክንያቲም እነሱ ከማንም በላቀ ዕውቀት ዕውቀት ባለሀብቶች። ቀጥተኛውን መርተዋል አላህ ተሸክመዋል ተሸክመዋል አደራ አደራ አደራ አደራ አደራ አደራ አደራ አደራ አደራ አደራ አደራ አደራ አደራ አደራ አደራ ተከተሉ ተከተሉ አደራ አደራ አደራ አደራ ቀጥተኛውን የህይወት መንገድ የተከተሉ ሰወች ነበሩና።
በየትኛውም ቦታና ጊዜ የምንገኝ የምንገኝ ሙስሊሞች የዚያ ድንቅ ፤ የዚያ ቁርአናዊ ማህበረሰብ አባላት አርአያነት እንደሚያስፈልገን ነው።ከሶሀባ ትውልድ ታሪክ በጣም ብዙ እንማራለን።ከምርጥ ስብእናቸው የጠራ እንጎነጫለን።።።። በህይወት ውስጥ ያደረጉት እያንዳንዱ እንቅስቃሴ እንቅስቃሴ እንቅስቃሴ ለህይወቕት የማንነታችን መለያ ነው… "።ከቀደምቶች ታሪክ ታሪክ እራሳችንን እንድናስተምር ይህ የሶሀበች ታሪክ የሚለው አፕ አስተማሪ ይሆናል እናስባለን።።።
በዚህ አፕ ታሪካቸው ያልተጠቀሱ ብዙ ሶሀቦች አሉ፤ በአላህ ፍቃድ በየግዜው የሌሎችም ሶሀቦች ታሪኮችን አካተን አፑን በየግዜው እናድሰዋለን ፣ ከእርሶ የሚጠበቀው ይህን አፕ ማዘመን ማዘመን/अद्यतन ማድረግ።።
ከአጅሩ ተቋዳሽ ይሆኑ ዘንድ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።
ይህ ስራችን የተከበረው የአላህን የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሁም እንዲሁም ታሪኩን ምንጮች ላሰባሰቡ ፀሐፊዋች ለኛም ስራ ለተባበሩንም ለተለዩንም ለተለዩንም ይህንን ለሚያሰራጩትም ከሁላችንም ይቀበለን ዘንድ እማፀነዋለሁ።።።።
በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀኈጣይ እናች
______________
የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል - ከናንተ ውስጥ መጥፎን መጥፎን ነገር ያየ በእጁ ይቀይር ካልቻለ በምላሱ ካልቻለ ደግሞ በልቡ ይጥላ ይህ ግን (በልብ ብቻ መጥላት) ደካማ ኢማን ነው "(ሙስሊም ዘግበውታል)
ወንድም እህቶቼ ታሪኩን በምታነቡበት ግዜ ከቁርአን ከሀዲስ የተጨመረ ወይም የተቀነሰ ነገር ካገኛችሁ አድርሱኝ።።።
ስህተቴን ላረመኝ ሰው አላህ ይዘንለት።
አላህ ሆይ!ጠቃሚ እውቀትን ከተግባር ጋር ወፍቀንኈኈኈኈአአረሻቕን! ከተሳሰትኩ ከነፍስያዬና ከሸይጧን ሲሆን ሐቅን ከገጠምኩኝ
የአፑ አዘጋጅ አብዱራሂም ማህሙድ
※ከዚህ በፊት ያዘጋጀነውን የነብያት ታሪክ አፕ በሚኦተለንበሚከተላት
/store/apps/details?id=qissa.anbia.hudasoft
या रोजी अपडेट केले
३१ ऑक्टो, २०२२