Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት

4,8
471 opinii
100 tys.+
Pobrania
Ocena treści
PEGI 3
Zrzut ekranu
Zrzut ekranu
Zrzut ekranu
Zrzut ekranu
Zrzut ekranu
Zrzut ekranu
Zrzut ekranu
Zrzut ekranu

Informacje o aplikacji

* የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስትያን መዝሙራት ግጥም በተለያየ ዘርፍ ይቀርባሉ። ለምሳሌ የሰንበት ት/ቤት መዝሙራት, የዘማርያን መዝሙራት, የመላእክት መዝሙራት, የልደት በዓል መዝሙራት
* የወደዷቸውን መዝሙራት ለብቻ ማግኘት ይችላሉ
* አዳዲስ መዝሙር ግጥሞችን ለማግኘት ዝርዝሩ ላይ ወደታች ማድረግ ይችላሉ።
* የመዝሙራት ግጥሞች አንድ ጊዜ ወደስልክዎ ዳውንሎድ ማድረግ ይቻላል። Zarejestruj się, aby uzyskać więcej informacji
* የመዝሙራት ግጥሞችን በቁጥር፥ በርዕስ፥ በመደብና በመለያ መፈለግ
* የመዝሙራት ግጥሞችን ለወዳጆችዎ ማጋራት ይችላሉ
* የሚያውቁትን የመዝሙራት ግጥም ለእኛ ለእኛ በመላክ ከግምገማ በኋላ እንዲለቀቅ ማድረግ ይችላሉ።
* አፑን ወደጥቁር (ዳርክ ሞድ) በመቀየር መዝሙራትን ለማንበብ ምቹ ማድረግ ይቻላል
* በጣም በፈጣኑ አዳዲስ መዝሙራት ሲጨመሩ ማግኘት ይቻላል።

ለወደፊት
* የድምጽ መዝሙራትን ማካተት
* ያበረከቷቸውን መዝሙራት
Ostatnia aktualizacja
17 gru 2022

Bezpieczeństwo danych

Podstawą bezpieczeństwa jest wiedza o tym, jak deweloperzy zbierają i udostępniają Twoje dane. Praktyki w zakresie zapewniania prywatności i bezpieczeństwa danych mogą się różnić w zależności od sposobu korzystania z aplikacji, regionu i wieku użytkownika. Te informacje podał deweloper i z czasem może je aktualizować.
Żadne dane nie są udostępniane innym firmom
Dowiedz się więcej o deklarowaniu udostępniania danych przez deweloperów
Aplikacja nie zbiera danych
Dowiedz się więcej o deklarowaniu zbierania danych przez deweloperów

Oceny i opinie

4,8
461 opinii

Co nowego

* የተበረከቱ መዝሙራትን ለማረም የሚያችል ገጽ ተጨምሯል።
* መዝሙራትን በቀላሉ ለማበርከት የሚያስችሉ አጋዥ ቃላት (ለምሳሌ [አዝ...] ፪x ፫x ፬x) ተጨምረዋል።
* መዝሙራትን ሲያበረክቱ ዓይነቱ ሲመረጥ የነበረው ብልሽት ተስተካልሏል።

ባለፈው የተስተካከሉና የተጨመሩ
* መዝሙራት ባዶ የሚሆኑት ብልሽት ተስተካክለዋል።
* ከመዝሙራት ግጥም በተጨማሪ ድምጹንና ቪዲዮውን ከዩትዩብ አብረው መመልከት ይችላሉ።
* አፑን ወደጥቁር (ዳርክ ሞድ) በመቀየር መዝሙራትን ለማንበብ ምቹ ማድረግ ይቻላል
* በጣም በፈጣኑ አዳዲስ መዝሙራት ሲጨመሩ ማግኘት ይቻላል።
* መዝሙር ማበርከት እንደገና እንዲቻል ተደርጓል።
* መዝሙራትን ለማጋራት አዲስ ምልክት (አይከን) ተጨምሯል።
* የተመረጡ መዝሙራት በትክክል ይታያሉ። ከምርጫም የልብ ምልክቱን በመንካት ማስወገድ ይቻላል።
* ሌሎች ብልሽቶች ተስተካክለዋል።

Pomoc dotycząca aplikacji