บัญชีผู้ใช้นี้เป็นส่วนตัว
ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ በሆኑት በነብያችን (ﷺ) ላይ ይውረድ።
ይህ አፕ የ25 ነብያት ታሪክ በአጭሩ አካቶ ይዟል። บัญชีผู้ใช้นี้เป็นส่วนตัว
ይህ ስራችን የተከበረው የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን እንዲሁም ለኛም በዚህ ስራ ለተባበሩንም በሞት ለተለዩንም ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም ከሁላችንም ይቀበለን ዘንድ አላህን እማፀነዋለሁ።
บัญชีผู้ใช้นี้เป็นส่วนตัว
บัญชีผู้ใช้นี้เป็นส่วนตัว