ይህ የሞባይል መተግበሪያ የአርበዒነ ነወዊ ደርስ ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መ ልኩ ከክፍል 101-142 አጠቃሎ ይዟል።
»የደርሱ አቅራቢ፦ ኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (ك)ሀፊዘሁሏህ
መተግበሪያው ከያዛቸው ነገራቶች፦
✑የአርበዒነ አነ–ነወዊ ደርስ በድምፅና በፅሑፍ ፣
✑የኪታቡበpdf፣
✑እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያዣ ገፅ ይዟል።
ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ።