* የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስትያንመዝሙራትግጥምበተለያየዘርፍይቀርባሉ። ለምሳሌ/ቤትቤት,የዘማርያን,የመላእክት,የልደት,የልደትበዓልመዝሙራትመዝሙራት
* የወደዷቸውን መዝሙራት ለብቻ ማግኘት ይችላሉ
* አዳዲስ መዝሙር ግጥሞችን ለማግኘት ዝርዝሩ ላይ ወደታች ማድረግ ይችላሉ።
* የመዝሙራት ግጥሞች አንድ ጊዜ ወደስልክዎ ዳውንሎድ ማድረግ ይቻላል። ከዚያ ያለ ኢንተርኔት መጠቀም ይቻላል።
* የመዝሙራት ግጥሞችን በቁጥር፥ በርዕስ፥ በመደብና በመለያ መፈለግ ይቻላል።
* የመዝሙራት ግጥሞችን ለወዳጆችዎ ማጋራት ይችላሉ
*የሚያውቁትንየመዝሙራትለእኛበመላክበኋላእንዲለቀቅእንዲለቀቅይችላሉ。
* አፑን ወደጥቁር (ዳርክ ሞድ) በመቀየር መዝሙራትን ለማንበብ ምቹ ማድረግ ይቍላላ
* በጣም በፈጣኑ አዳዲስ መዝሙራት ሲጨመሩ ማግኘት ይቻላል።
ለወደፊት የታሰቡ
* የድምጽ መዝሙራትን ማካተት
* ያበረከቷቸውን መዝሙራት ማየት